June 29, 2014
1 min read

የሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ኪሳራ በሚነሶታ!  እውን አላሙዲ የገንዘብ ድጋፋቸውን ይቀጥሉ ይሆን?

( ዘ – ሐበሻ )  ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሲሆኑ ከሳዑዲ አረቢያዊ አባታቸው እና ከኢትዮጵያዊ እናታቸው የተወለዱት አላሙዲ ገንዘባቸውን  ለተለጣፊው የስፖርት ፌዴሬሽን ESFNA-ONE የሚከሰክሱት በከንቱ እንደሆነ ማንም ሊያስረዳቸው የሚችል ሊንኖር አይችልም ከሚከትሉት የፎቶ ማስረጃወች በስተቀር:: በርካታ ገንዘብ በማፍሰስ  የተክራዩት የመለስተኛ ኮሌጅ ሴቴድዮም በጣት የሚቆጠሩ ታድሚ ተመልካቾች እና ህሊናቸውን በገንዘብ በቨጡ ተጫወች  ጋር በመሆን ባዶም ሜዳ ታቅፈው የተቀመጡ ይመስላል ነበር። እኒህ ሰው በከንቱ ገንዘብ መበተኑን ትተው ለኢትዮጵያ ህዝብ እየተራበና እየተጠማ ለሚገኘው ህዝብ  መድረስ እንደሚገባቸው ማን በመከራቸው።  ለማንኛውም ፍርዱን ለእናንተ እንተወው።

 

 

 

ኩንትራት የያዙት ሂልቶን ሆተል ወና ሆኖ ይታይ ነበር
የሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ኪሳራ በሚነሶታ!  እውን አላሙዲ የገንዘብ ድጋፋቸውን ይቀጥሉ ይሆን? 1
ኩንትራት የያዙት ሂልቶን ሆተል ወና ሆኖ ይታይ ነበር
የሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ኪሳራ በሚነሶታ!  እውን አላሙዲ የገንዘብ ድጋፋቸውን ይቀጥሉ ይሆን? 2

 

 

 

2 Comments

  1. This shameless people are do not know what ethiopianizem is .they think they can buy it with their stolen money.

  2. 3ኛ ጊዜ ከሽፎበታል ግን ለአራተኛ ጊዜ መሞከሩ አይቀርም ገንዘቡን የምዘርፈው ከኢትዮጵያ ድሃ ሕዝብ ነው ። ከጣና ውያ በመንኪያ እንደ ማውጣት ያክል ነው። ለሱ የሚወጣው ገንዘብ ምንም ማለት አይደለም ሰሜን አሜሪካ የምትኖሩ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ግን በጣም ኮራነበችሁ ይህን ሆዳም አላሙዲን የሚባል ግለሰብ በተደጋጋሚ አሳፍራችሁታል አሁንም አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ቀጽሉ።

Comments are closed.

brush teath
Previous Story

Health: መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መንስኤውና መፍትሔውስ?

Next Story

13ቱ ሙስሊም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 3ት የመከላከያ ምስክራቸውን አሰሙ፤ ሙሐመድ ሰዒድ እርቃኑን ተገርፏል

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop