ሀገሪቱ የህልውና አደጋ ውስጥ ናት! ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው

https://youtu.be/il2CBVcPTVA

ሀገሪቱ የህልውና አደጋ ውስጥ ናት! ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው .

ተጨማሪ ያንብቡ:  (ሰበር ዜና) ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳና የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ፎቶ አንሺ ተፈቱ

2 Comments

  1. አማራዉ ምድሩን በሚያንቀጠቅጥ ሁኔታ ሊነሳ ነዉ ሲባል ተሰሚነት ሊያገኝና ምናልባትም ከወያኔ ጋር በነበረ ጊዜ ስለጠሉት ይቅር ይሉኛል በሚል እሳቤ እነሆ ክህደቱ ሌላ ዙር ክህደት ጀምሯል። አማራ የሆንክ ሁሉ ከዚህ ሰዉዬ ራቅ። የቀድሞ ጌቶቹ ወያኔዎች እየመጡ ስለሆነ ባጭር ጊዜ ዉስጥ ጭናቸዉ ዉስጥ ገብቶ ትዝብትና ፀፀት ዉስጥ ይከታችኃል። መቀሌ ሂዶ ፌዴራሊስቶች ከተባሉትና ኢትዮጵያን ለማጥፋት ካሰሩት እናት ጡት ነካሾች ጋር መዶለቱን እንዴት ረሳህ? በ1997ምርጫ ጊዜ ጉዋዶቹን በመክዳት ስንት የአማራ ልጆችን እንዳስጨረሰ እንዴት ረሳህ? አማራ ሆይ እስከመቼ በዚህ ሰዉዬ ትታለላህ? ከልደቱስ ጠላትነቱ የለየለት ጃል መሮ አይሻልም? ጥግ ጥግ ያዝ አማራ ዐመለኛዉ ከዳተኛ ስራዉን ጀምሯል።

  2. ልደቱ ብርሃኑ ነጋን፤አገኘሁ ተሻገርን፤ደመቀ መኮንን ዳግማዊ ሞገስን ታገሰ ጫፎን ወስዶ ፖለቲካን ቢያስጠናቸው፡፡ ካልሆነም ከብርሃኑ ጋር በቪዲዮ ሊንክ ውይይት ቢያደርግ ብርሃኑ እሽ ካለው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share