September 6, 2022
1 min read

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የአቀባበል ሥነሥርዓት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

305087230 5962780663749237 7990243263029135454 n

 

305087230 5962780663749237 7990243263029135454 n

ቅዱስ ፓትራርኩ ወደ ኢትዮጵያና ወቅዱስ መንበራቸው መመለሳቸውን ተከትሎ ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ጀምሮ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በጤና ወደ መንበራቸው መመለሳቸው የቤተ ክርስቲያን ደስታ ነው ያለ ሲሆን በዚሁ መጠን ይፋዊ አቀበበል ዝግጅት እንደተደረገ ይታወሳል።

305450598 447834940703950 2800085628430593726 nየቅዱስነታቸውን ወደ አገር ቤት መመለስን አስመልክቶ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የአቀባበል ኮሚቴ ተቋቁሞ ሲሰራ የቆየ ሲሆን አሁን ላይ የአቀባበል ዝግጅቱ በደመቀ ሁኔታ ተከናውኗል

305013951 447834990703945 3798223760466683887 nየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስነታቸው ወደ ሀገራቸውና ወቅዱስ መንበራቸው መመለስን ተከትሎ ነገ ለሚደረገው አቀባበል ሁሉም ሚዲያዎች ጥዋት 1 ሰዓት ላይ ቦሌ ኤርፖርት (VIP) እንዲገኙላት ጥሪ ማቅረቧአቅርባለች። ይታወሳል።(ምንሊክ ሳልሳዊ)

1 Comment

  1. ብጹእ አባታችን እንኳን በጤና እና በሰላም ተመለሱልን። በረከትዎ ይደርብን!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Breaking News | zehabesha.info
Previous Story

የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ

Ethiopian Warriors on their way to the Northern Front
Next Story

  የሰው ልጅና ያካሄዳቸው ጦርነቶች –  አገሬ አዲስ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop