በጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አመራሮችና ሰራተኞችን ዝርዝር ይፋ አደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ማውጣት ጋር በተያያዘ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ እና ከቤቶች ቢሮ በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አመራሮችና ሰራተኞችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህ መሰረት
1ኛ. ዶ/ር ሙሉቀን ሃብቱ ቢሮ ሃላፊ ከሃላፊነቱ የተነሳ
በቁጥጥር ስር የዋሉ
1ኛ. አብርሀም ሰርሞሎ – የዘርፉ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
2 ኛ . መብራቱ ወልደኪዳን – ዳይሬክተር
3ኛ. ሀብታሙ ከበደ – ሶፍትዌር ባለሙያ
4ኛ. ዬሴፍ ሙላት – ሶፍትዌር ባለሙያ
5ኛ. ጌታቸው በሪሁን – ሶፍትዌር ባለሙያ
6ኛ. ቃሲም ከድር – ሶፍትዌር ባለሙያ
7ኛ. ስጦታው ግዛቸው – ሶፍትዌሩን ያለማ
8.ኛ. ባየልኝ ረታ – ሶፍትዌር ተቆጣጣሪ
9ኛ. ሚኪያስ ቶሌራ – የቤቶች ኢንፎሜሽን ና ቴክኖሎጂ ባለሙያ
10ኛ .ኩምሳ ቶላ – የቤቶች ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ዳሬክተር መሆናቸውን የአዲስ አበባ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።
********
(ኢ ፕ ድ)
ተጨማሪ ያንብቡ:  አሸባሪው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባር (ትሕነግ) ድርድር እና ሰላማዊ የግጭት መፍቻ አማራጮችን በድጋሜ የጦርነት ማራመጃ እና የሽብር ማሳለጫ መሳሪያ አድርጎ እንዲጠቀም ሊፈቀድለት አይገባም

3 Comments

 1. In the country where theft is rampant this news is hardly surprising. In fact, the one and only reason people become members off BILGINA party is because of the opportunity to bribe and steal. If there was no stealing and bribing, nobody would dare to be a a party member.
  What about the GEGEMA boy from beshasha who said, in front of the parliament, that no body has the right to ask him how he spent the money he received, in the name of the country, from UAE?
  If this is not theft, then what is theft?
  In the USA, every little thing the president receives rom foreign countries is registered and kept at National Archives.

 2. መሰረት ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ፡፡ አጼ ምኒሊክ አሜሪካ ተጋብዘው አገር ምድሩ ሲጠብቃቸው እዚሁ ሁኜ የምሰራው ብዙ አለኝ ብለው ይቀራሉ፡፡ ታዲያ ለፕሬዚዳንቱ ሁለት ደቦል አምበሳዎች በስጦታ ይልካሉ ፕሬዚዳንቱ እየወደዷቸው ላለመቀበል ይወስናሉ፡፡ በዚህ ጉዳይ ኮንግረስ ተሰብስቦ ለብሄራው ፓርክ እንዲሰጥ ቢወስንም አሁንም ክፍተት በመገኘቱ ለየትኛው ይሰጥ በማለት ሲነታረኩ በመጨረሻ ዋሽንግተን ላለው ፓርክ ተሰጠ፡፡ ምንሊክ በዘመኑ ሁሉ እንዲህ ያለ ስራ ይሰራሉ እሳቸው ላይ መድረስ ያልቻለ ቢያጠለሻቸውም ታሪካቸው እንደ ቋጥኝ ድንጋይ የከበደ በመሆኑ ማንም ሊያንቀሳቅሰው አልቻለም አይችልምም፡፡
  በሌላው ጎኑ ታላቁ መሪ አቦይ መለሰ ዜናዊ ሃገሩን እጥብ አድርገው በልተው አስበልተው ሚስታቸው እሳቸው ሳያውቁት ድርሻዋን 40 ቶን ቡና ብትሰርቅ አሁን አልፈነዋል የሚቀጥለውን እጁን እንቆርጣለን ብለው በቴሌቭዥን ነገሩን (40 ቶን ቡና) እነ አባ ዱላ እነ አባይ ጸሃዬ ስዩመ መስፍን፤አባዱላ ገመዳ፤ሳሞራ የኑስ፤ሰየ አብረሃ/ጻድቃን ገ/ተንሳይ ኧረ ስንቱ የትግሬ ሌባ ተቆጥሮ ያልቃል የስልጠናው ሰነድ አዲሶቹ እጅ ገብቶ የሃገሪቱን አጥንት እየጋጡ ይገኛሉ፡፡ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኦሮሞ ሌቦች ግምገማና ስብሰባ አላካፍልም በማለታቸው በዚህ የተበሳጨ ጠቋሚ 40 ሚሊዮን ብር አካውንታቸው መግባቱን ቢጠቁም የማውቀው ነገር የለም ብለው ምንም ሳይሆኑ ዛሬም እየተነሰነሱብን ቤት እያፈረሱ እንደ ሞዴል ዛሬ የለበሱትን ሳይደግሙት እንዳማረባቸው ይገኛሉ የነገውን እሱ ያውቃል የዛሬን ከሰረቁ፡፡ ለሃገር የደክሙ በክራይ ቤት የሚንገላቱ እንደ አቶ ታዲዮስ ታንቱን ለምን ስንሰርቅ አያችሁን በማለት መከራቸውን ያሳዩአቸዋል፡፡ ስዩም ተሾመም ቀልቡን የሚስበው የአንድነት ሃይሉን መዝለፍና መስደብ ስለሆነ ስለነሱ አያነሳም እነሱም ሲያገኙት እንደ ለማዳ ከብት እራሱን አከክ አከክ ሲያደርጉት እግራቸው ስር ይተኛል፡፡ አረቦችስ ሰው ሊያባሉ በስማቸው ከመስጠት ለብሄራዊ ባንክ አይሰጡም ነበር? ከዚህ በፊት ለመንግስቱ በስሙ ሰጥተውት አውጥቶ ሊጠቀምበት ሲችል ኢትዮጵያ በችግሯ ትጠቀምበት በማለት ለደመቀ ባንጃው ከናይሮቢ መላኩን እናስታውሳለን፡፡

 3. Great story, Nebyu. Thanks!!
  Ethnic politics= Theft, bribery, lies and every sort of evil and immoral deeds. That is why every ethnicist thief is asking for KILIL to loot money donated by the rich countries, drive V8 cars given to cadres to sell their souls/not to feel guilty conscience, and execute the apartheid system in his/her KILIL.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share