በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዬጵያ ኤምባሲ ሠላማዊ ሠልፍ ጥሪ

ብልፀግና ለኢትዬጵያ ሰላምና ለሕዝባችን ደህንነት የማይመጥን ድርጅት በመሆኑ ከአሁን ወዲፊት ሥልጣን አይገባውም በሚል መሪ መፈክር የተጠራው ሠላማዊ ሠልፍ ጥሪ ኦዲዬ ስለሆነ በቸቻለ መጠን እስከዕቱ በየቀኑ በማስተላለፍ ለብዙኃኑ ጆሮ እንድታበቁ የዘወትር ትብብራሁን እንጠይቃለን!
የኢትዬጽያ አገር አድን ግብረኃይ”
ተጨማሪ ያንብቡ:  የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስተዳደር ከልክሏል! # አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ያለው ልብስም ተከልክሏል!

3 Comments

  1. almaz assefa , unitary govt stooge
    how much money ar you paid to justify killings of amhara and their stooge ? Are you learning insults in english there ? Who is your mentor ? Did you spent some time with eritreans ? Amhara elites are peacemakers , but they want to annexe Oromia, Welkait and Raya and kimant woreda . Insulting and downgrading is the part of amhara elites campaign and eritreans born to amharas do teh same just like a goat learnt from Donkey.

  2. በአሁኑ ሰኣት “በኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል “የሀገሪቱን መንግሥት በመቃወም በዋሺንግተን ዲሲ ኢትዮጵያ እንባሲ ላይ የተጠራው ሰልፍ ሰላማዊ ሳይሆን ብጥበጣ እና ድንቁርና ከመሆኑ ባሻገር ስሙ “የኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል” ሳይሆን ፡የኢትዮጵያ ሀገር አፍራሽ ግብረኃይል” መባል ይገባዋል። ሀገር ማዳን ዋሺንግተን ዲሲ ተቀምጦ የጆ ባይደንን የወልፌር ካርድ እየለቀሙ ሳይሆን በሀገሪቱ ኢትዮጵያ ምድር ላይ በመሆን ሀገርን ማዳን፤የድጋፉም ሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ማደረግ ይቻላል።በመሆኑም የሰልፉ ጩኸት የገደል ማሚቶ ነው።
    በተጨማሪ ለkilimanjaro ከላይ የተጠቀሰው ሰልፍ ሌላ አሁን እስቲ የአልማዝ አሰፋን ስም በመጥቀስ ያስቀመጥከው ኮመንት ምን ይባላል? ምንስ ያገናኘዋል?አልማዝ አሰፋ የጻፈችው እኮ በሦሥት አስተዳደሮች በሀገራችን ኢትዮጵያ የተፈጸመውን እና አሁን ያለውን ሁኔታ በማገናዘብ እንከን በሌለበት በጣም ጥሩ አቀራረብ እውነተኛ አስተያየት ነው።በመሆኑም የሰጠችው የትዝብት ጽሁፍ ለሌላው ይጥማል ያስተምራልም።ለአንተ እና ለመሰሎችህ ግን እንደ እሬት ይመራል ያቀርሺህ።

  3. እውነት እንነጋገር ከተባለ አሜሪካ ከሚባለው አገር የሚኖሩት አንድንድ ሰዎች አሁን ያለውን የኢትዮጵያ ስነልቦና አያውቁትም፡፡ ምንአልባት በዱሮ ዘመን የሄዱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴዬ ደግሞ የፊውዳል የሚመስል ሴንትመንት የተጫጫናቸው ናቸው፡፡ ስም እየጠሩ ሰዎችን (ግለሰቦች ባለስልጣኖች የእምነት አባቶች ወዘተ) ያዋርዳሉ፤ ይሳደባሉ፡፡ ራሳቸውን በራሳቸው የሆኑ ብሄሮች ወኪል በማደረግ ሌሎች ወገኖችን ይወነጅላሉ ይሳደባሉ፡፡ ባጭሩ ጭር ሲል አልወድም ዓይነት ናቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share