ነገሩ የተበላሸው ቄሮ ነን የሚሉ ቡድኖች ሻሸመኔ ላይ በህብረት የሰውን ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው እንጨት ላይ ዘቅዝቀው እስኪሰቅሉት ድረስ ዝምታን የመረጠ የመንግስት አካላ በመኖሩ ነው

ነገሩ የተበላሸው ቄሮ ነን የሚሉ ቡድኖች ሻሸመኔ ላይ በህብረት የሰውን ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው እንጨት ላይ ዘቅዝቀው እስኪሰቅሉት ድረስ ዝምታን የመረጠ የመንግስት አካላ በመኖሩ ነው ። -ደም መላሽ ታከለ

 

https://www.facebook.com/100011191082270/videos/1143057472743945

 

4 Comments

 1. መልስ ያላገኘሁት ጥያቄ ቢኖር በ ኣርሲ ፣ ሻሸመኔ እና በሌሎች የኦሮሞ ክልል ውስጥ ያሉ ባለስልጣኖች ለምን ኣራጅ መንጋውን መቆጣጠር ኣትችሉም ?? ሲባል ፧ መልሳቸው ”ለቀስተኛ መስለው ወደከተማ በኢሱዙ እና በልዩ ለዩ ተሽከርካሪዎች ገብተው ነው በሁዋላ ወደ ኣመጽ የገቡት” ይላሉ።
  መግባቱንስ ገቡ ሳይጠረጠሩ ፣ እንደገቡ ቀሩ ?? ሲገቡ ተሸወዳች ሁ ብለን እንመን ፣ ሲመለሱስ በምን ሸወዱኣችሁ ??
  Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me
  ሽመልስ ኣብዲሳ ይህን ጠይቀሀል ???

  • አራጅ መንጋው የሚመጣው “ያማራ ክልል” ከሚባለው የአውሬዎች ደን ስለሆነ ነው! ቄሱም ካባው ስር ከመስቀል ይልቅ ሽጉጥ እና ኡዚ አንጠልጥሎ ሲያመላልስ አልነበረም??

   • Abba Caala ! ስትጠፋ Psychological therapy ላይ ያለህ መስሎኝ ነበር ።በኣርሲ እና ሻሸመኔ ሰላማዊ ሰዎችን በዘር እና በሀይማኖት እየለዩ የሚያርዱት ከኣማራ ክልል የመጡ ናቸው ነው የምትለን ??
    በኔ ይሁንብህ ቴራፒህን ቀጥል ትንሽ ይቀረሃል።

 2. መልስ ያላገኘሁት ጥያቄ ቢኖር በ ኣርሲ ፣ ሻሸመኔ እና በሌሎች የኦሮሞ ክልል ውስጥ ያሉ ባለስልጣኖች ለምን ኣራጅ መንጋውን መቆጣጠር ኣትችሉም ?? ሲባል ፧ መልሳቸው ”ለቀስተኛ መስለው ወደከተማ በኢሱዙ እና በልዩ ለዩ ተሽከርካሪዎች ገብተው ነው በሁዋላ ወደ ኣመጽ የገቡት” ይላሉ።
  መግባቱንስ ገቡ ሳይጠረጠሩ ፣ እንደገቡ ቀሩ ?? ሲገቡ ተሸወዳች ሁ ብለን እንመን ፣ ሲመለሱስ በምን ሸወዱኣችሁ ??
  Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me
  ሽመልስ ኣብዲሳ ይህን ጠይቀሀል ???

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.