የኦህዴድ ዉሳኔ፦
የአማራ ብልጽግና ራሱን ከህዝቡ መነጠል ስላልቻለ ፈርሶ ጀኔራል አበባው የሚመራው ወታደራዊ አስተዳደር
ክልሉን ይምራ፡፡
ከዚያም ህወሀት ኦሮሙማና ብአዴን በጋራ ሆነው ስለወልቃይትና ራያ ጉዳይ ተነጋገሩና መጨረሻ ላይ የሚከተለው
በጋራ ተፈጻሚ እንዲሆን ተወሰነ፡፡
የውይይቱ ጭብጦች፦
ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦
በፕሪቶያው ስምምነታችን መሰረት ራያንና ወልቃይትን አስረክቡንና እኛ ህወሀቶች እናስተዳድረው፡፡
አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦
ወልቃይትንና ራያን አሁን ለጊዜው ፌደራል ያስተዳድረው፡፡ ቀስ በቀስም ቦታወቹን ለእናንተ እናስረክባችኋለን፡፡
ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦
እንዴት? አሜሪካኖቹ ለሁለታችንም የነገሩንን ረሳሀውን? ይህማ አይሆንም!! ይልቅ ቦታወቹን አስረክበን!!
አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦
እንግዳውስ እኛ ልዩ ሀይሉን አፍርሰንላችኋል፡፤ መከላከያችንም አሁን ፋኖን እየተዋጋላችሁ ነው ያለው፡፡
መሳሪያችሁንም አልነጠቅናችሁም፡፤ቦታወቹ ላይ ካለው አርሶ አደር ጋር ተዋግታችሁ ቦታወቹን ተቆጣጠሩና ራያንና
ወልቃይትን ዉሰዱ፡፡
ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦
ቦታወቹን ከአንተ እንዲንረከብ ነበር ዉላችን፡፡ ዞሮ ዞሮ መከላከያህ የአማራ ልዩ ሀይሉንና ፋኖን ካስወገደልን የአማራን ገበሬ ለእኛ ተወው፡፡
በዚህ ስምምነት ላይ ተደርሶ ውይይቱ ተፈጸመ፡፡
ህወሀትም ሰፊ ዝግጅት ጀምሯል፡፡ እና አማራ ማንነትህ ላይ ተወስኖብሀልና ማንነትህን አሳያቸው፡፡