የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ማውጣት ጋር በተያያዘ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ እና ከቤቶች ቢሮ በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አመራሮችና ሰራተኞችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህ መሰረት
1ኛ. ዶ/ር ሙሉቀን ሃብቱ ቢሮ ሃላፊ ከሃላፊነቱ የተነሳ
በቁጥጥር ስር የዋሉ
1ኛ. አብርሀም ሰርሞሎ – የዘርፉ ምክትል ቢሮ ሃላፊ
2 ኛ . መብራቱ ወልደኪዳን – ዳይሬክተር
3ኛ. ሀብታሙ ከበደ – ሶፍትዌር ባለሙያ
4ኛ. ዬሴፍ ሙላት – ሶፍትዌር ባለሙያ
5ኛ. ጌታቸው በሪሁን – ሶፍትዌር ባለሙያ
6ኛ. ቃሲም ከድር – ሶፍትዌር ባለሙያ
7ኛ. ስጦታው ግዛቸው – ሶፍትዌሩን ያለማ
8.ኛ. ባየልኝ ረታ – ሶፍትዌር ተቆጣጣሪ
9ኛ. ሚኪያስ ቶሌራ – የቤቶች ኢንፎሜሽን ና ቴክኖሎጂ ባለሙያ
10ኛ .ኩምሳ ቶላ – የቤቶች ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ዳሬክተር መሆናቸውን የአዲስ አበባ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።
********
(ኢ ፕ ድ)
(ኢ ፕ ድ)