/

Video: “በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም” – የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት ሙስጠፌ መሀመድ

“በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የፌዴራል ፓርላማ ያወጣውን ህግ አልቀበልም ያልነው እኛ አይደለንም። የመገንጠል አጀንዳ ይዘንም የምንቀሳቀሠው እኛ አይደለንም። ምናልባት ሊገነጠሉ የሚፈልጉ ሀይሎች ብቻቸውን ሲገነጠሉ ብርድ ብርድ እንዳይላቸው

More
/

Video: አቶ ዛዲግ አብርሃ ለህወሓት ያስገቡት የስንበት ደብዳቤ

ለ – ህወሐት ልዩ ዞን ጽ/ቤት አዲስ አበባ . ላለፉት አመታት በህውሃት ድርጅት ስር ተደራጅቼ እንቅስቃሴ ሳደርግ እንደቆየሁ ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን ከዚህ ቀደም በፖለቲካው መስክ የመሳተፍ ፍላጎቱ ያልነበረኝ ቢሆንም በታሪክ አጋጣሚ የአገራችንን

More
/

እነገዱ አንዳርጋቸው አሜሪካ ሲገቡ የተደረገላቸው አቀባበል – Video

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው የአማራ ክልል ልዑክ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ሲገባ አቀባበል ተደረገለት:: https://www.youtube.com/watch?v=g7iJChbkX6U ለአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ ል ዕልና በአንድነት እንሥራ በሚል ይህ በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው ልዑክ በዛሬው ዕለት በዚያው በዋሽንግተን

More
/

የትግራዩ ዘፋኝ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲዝትና ሲያስፈራራ | Video

ባለፈው ሳምንት አውሮፓ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሶስት ቀን በአምስተርዳም ከተማ ተጠራርተው ሲጨፍሩ ነበር። ­­­ የአምስተርዳሙ ፈንጠዝያ በአጋዚ ወታደር እየተገደሉ ያሉ ወገኖቻችንን ላይ በመሳለቅ ብቻ አላበቃም። ­­­ በህዝብ ገንዘብ ወደ አውሮፓ የመጡት ዘረኛ

More