/

የኢትዮጵያ ተፋሰሳት መራቆት በግድቦቻችና ውሀዎቻችን ላይ ያመጣው አደጋ  – ሰርፀ ደስታ

ኢትዮጵያ በውሀ ሀብት ትልቅ አቅም ያላት እንደሆነች ቢታወቅም ከጊዜ ወደጊዜ እደረሰ ባለው የተፋሰሰ መራቆት ምክነያት የተፈጥሮ የውሀ አካላቶቿ ለከፍተኛ አደጋ እየተጋለጡ ነው፡፡ የዓለማያ ሐይቅ አይናችን እያየ ደርቋል፣ አቢያታ ሐይቅ ሊጠፋ ትንሽ ነው

More