በምርጫው ምክንያት አዲስ አበቤን ለምትወቀሱ ትንሽ ማሳሰቢያ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በኢትዮሪፈረንስ ድረገጽ ላይ የሚከተለውን አነበብኩ፤ አንዳንድ የዋሃን እንዳለ ሊቀበሉት ስለሚችሉ መጠነኛ ማብራሪያ መስጠትን ወደድኩ፡፡ አዲስ አበቤ ያ ሁሉ ብርድና ዝናብ እንዲሁም ፀሐይ እየተፈራረቀበት ብዙ ሰዓታትን ተገትሮ ድምጹን የሰጠው ለጭራቁና June 26, 2021 ነፃ አስተያየቶች