የውጭ ሀገር ነጋዴዎች በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ንግድ ሂደቱ መመርመር አለበት ሙሼ ሰሙ የውጭ ሀገር ነጋዴዎች በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ የኢትዮጵያ ገበያ ክፍት መደረጉ ወደ ነጻ ገበያ ስርዓት ለሚደረገው ጉዞ ትልቅ እመርታ መሆኑ ጥርጥር የለውም። ሂደቱ መመርመሩና መፈተሹ እንደተጠበቀ ሆኖ። ዛሬ August 27, 2024 ኢኮኖሚ