እባክህ አደብን ግዛ አህያ ! በሬ ያዘመረው ግርድ እየቃምክ፣ ፈረስ የጠበቀው መስክ እየጋጥህ፤ ላምን ወደ “እምቧ” ሰፈር፣ በግም ወደ “በኣ መንደር ይሂድ ያልክ፤ ነገ ተሚገምጥህ ጅብ ተሻርከህ፣ ወይስ ያንን ግፊያህን ተማምነህ? ኧረ ተው ወሼ ተለመን፣ ጥጋብህ October 16, 2023 ዜና