Browse Tag

ሴክስ

ጁነዲን ሳዶ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት ነው ተባለ

(ዘ-ሐበሻ) ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ድረገጾች ላይ በሰፊው እየተወራ የሚገኘው የአቶ ጁነዲን ሳዶ በወያኔ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እየገለጹ ነው። እነዚህ ለአቶ ጁነዲን ቅርብ ነን ያሉ ወገኖች
August 18, 2013

Art: አማኑኤል ይልማ – ከታዋቂ ድምፃዊያን ጀርባ ያለ ታላቅ የሙዚቃ ሰው

ዘርፈ ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያ ነው፡፡ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ፣ የሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ የቪዲዮ ክሊፕ ፕሮዲውሰርና የፊልም ተዋናይ! አማኑኤል ይልማ፡፡ ለጌዲዮን ዳንኤል፣ ኃይልዬ ታደሰ፣ ሸዋንዳኝ ኃይሉ፣ አለማየሁ ሂርጶ፣ አረጋኸኝ ወራሽ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣
August 15, 2013

Health: ኮንዶም ስጠቀም በብልቴ ቆዳ ሽፍታ ይወጣብኛል፣ ያቃጥለኛል፤ ኮንዶሙን ትቼስ እንዴት ልሆን ነው?

(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ስሆን ከባለቤቴም ጋር በሰላም በፍቅር እንኖራለን፡፡ መቼም በሰው ላይ ብዙ ነገር ይመጣልና ባለቤቴም ጤነኛ አይደለችም፡፡ የሐኪም ክትትል ሳታቋርጥ በሽታዋን እየተንከባከበች ሲሆን
June 24, 2013
Go toTop