በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተከሰተው ግጭት

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ሰሞኑን ከተከሰተው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ፣ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች ብቻ ግቢውን ለቀው ወደ አዲስ አበባ ሂደዋል ሲሉ አንዳንድ ተማሪዎች ገለፁ።

ባህር ዳር —
የዩኒቨርስቲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደሳለው ጌትነት በበኩላቸው፣ ጥቂት ተማሪዎች ናቸው ግቢውን ለቀው ወደ አዲስ አበባ የሄዱት፣ ከእነርሱ ጋር ለመነጋገርም ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከአካባቢው ነዋሪዎችና ከዩኒቨርስቲ የተውጣጣ ቡድን ወደ አዲስ አበባ እየሄደ መሆኑን ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ዶክተር አብይ 3700 መምህራንን ሊያነጋግሩ ነው

1 Comment

  1. Addis Abeba sidebedebuna sigedelu degmo welo well sigedelu degmo oromia endezih eyalu ager selelachew le tplf propaganda mesria beyebotaw ygedelalu!!!! Abzagnawn gize tplf yasgedlachewal andande degmo telat yegelachewal one way or the other tplf used it to get support by intitating anger!!!

Comments are closed.

Share