የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ይገኛሉ ተብሎ ቀደም ሲል ተነግሮ የነበረ ቢሆንም በመጨሻው ሰዓት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደኤታዋ አምባሳደር ብርቱካን አያኖና የአሜሪካ መንግግስት ባለስልጣናት በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል::
የለማ መገርሳ ንግግርን ያካተተውን ጠቅለል ያለውን ዘገባ ይመልከቱ
https://youtu.be/lVRxF9p0dvg
https://www.facebook.com/Zehabesha/videos/2219396021469756/