በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከሰሞኑ በተማሪዎች መካከል ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመቃወም ዛሬ ሰልፍ አድርገዋል፡፡
በሰላማዊ ሰልፉ ላይ <<እኛ የኢትዮጵያ ልጆች ምንግዜም አንድ ነን፡፡ ተማሪዎችን ለማጋጨት የሚጥሩ አካላት አይሳካላቸውም፤ በተማሪዎች መካከል ልዩነት ለመፍጠር የሚሞክሩ አካላት ከድርጊታቸው መቆጠብ አለባቸው>> በማለት አሳስበዋል፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=ibs_Mi6_X_s

ተጨማሪ ያንብቡ:   ይህ  የጥቆማ ፁሁፍ የደረሳችሁ ከፍተኛ  የክልል  አመራሮች ከእናንተ ምን  ይጠበቃል  -ሙሉጌታ ጋሻው
Share