የትግራይ ክልል ጌታቸው አሰፋን ለፌዴራል መንግስቱ አሳልፎ መስጠት እንዳለበት የቀደሞ የአየር ኃይል አዛዥ አሳሰቡ

የእስር ማዘዣ የወጣባቸውን የቀድሞውን የደህንነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን የትግራይ ክልል ለፌዴራል መንግስቱ አሳልፎ መስጠት እንዳለበት የቀደሞ የአየር ኃይል አዛዥ ጀነራል ተክለሃይማኖት አሳሰቡ:: ጀነራል አበበ በአዲስ አበባ ዛሬ ታትሞ ከወጣው ኢቶጲስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ክፍል 2 ቃለምልልስ “የፌዴራል መንግስቱ በአቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ ያወጣውን የ እስር ማዘዣ እንዴት ያዩታል?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ:
https://www.youtube.com/watch?v=ibs_Mi6_X_s

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ( ሸንጎ ) የቀረበ የሥብሰባ ጥሪ
Share