አወጋን “ለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚሄዱ የአማራ ተወላጆች ኩላሊት ለሱዳኖች እየተሸጠ ነው” አለ

October 30, 2013

(ዘ-ሐበሻ) ለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚሄዱ የአማራ ተወላጆች ኩላሊት ለሱዳንኞች እየተሸጠ ነው ሲል አወጋን (የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ) ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ አመለከተ። ንቅናቄው በላከው መረጃ “ከደቡብ ጎንደር፣ ከምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም፣ ከሴሜን ወሎ ለጉልበት ሥራ ወደ ሁመራ የሚመጡ ወገኖቻችን ባሰሪዎቻቸው አና ባካባቢው በዚህ ሥራ በተሰማሩ (የትግራይ ተወላጆች) ግፍ እየተሰራባቸው ነው” ሲል ከሷል።
(ሁመራ ከተማ)
“ባለፉት 2 ወራት ብቻ የ16 ሰዎች አስከሬን በተለያየ አካባቢ ወድቆ የተገኘ ሲሆን ጎዳዩን ቀለል በማድረግ እና እውነቱን ሰው እንዳይገነዘብ ሲባል የተለያዩ መላምቶች በመንግስት ሆን ተብሎ ተሰጦታል” ያለው የአወጋን መረጃ “ለምሳሌ በአንድ ሳምንት ዉስጥ በተደጋጋሚ የተፈፀመውን ይሄን ድርጊት በቀጥታ በብሔሮች መካከል በተነሳ ግጭህት (የወሎ እና የጎጃም በሚል) እርስ በርስ በጩቤ እየተዋጉ ነው በማለት ጉዳዩን አድበስብሶት የቀረ ሲሆን ሌሎች ገለልተኛ ሚዲያዎችም እሄንኑ በማስተጋባት እውነቱ ተደብቆ ወንጀሉ ግን ቀጥሏል::” ብሏል።

በሁመራ ከተማ ዉስጥ ከፍተኛ የሆነ የህገወጥ መሳሪያ ዝውውር በስፋት የሚፈፀም መሆኑን ያጋለጠው የአወጋን መረጃ በዚህ ሥራ የተሰማሩት ሁሉም የትግራይ ተወላጆች ከሱዳኖች ለሚቀበሉት መሳሪያ ክፍያ እንዲሆን የሚሰጠው የገበሬዎችን ኩላሊት ነው ይላል። “እንዲህ አይነት ሥራ በሱዳን በኩል ወደ እስራኤል በህገወጥ መልኩ የሚጓዙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወገኖቻችን ላይ እየተፈፀመ ያለ እንደሆነና አልፎ አልፎም በሱዳን በገድሃሪፍ እና አጎራባች አካባቢዎች ድረስ በመምጣት ካምፕ ዉስጥ በመግባት ኢትዮጵያውያኑን ስደተኞች አፍኖ በመያዝ ብዙ ሺ ዶላር በማስከፈል ይለቋቸዋል መክፈል ያልቻሉትን ግን ኩላሊታቸውን በማውጣት ለእልፈተሞት ይዳረጋሉ::” በማለት አወጋን ለወገኖቻችን እንድረስላቸው ሲል ጥሪውን ከሰሜን ጎንደር አስተላልፏል።

ለአወጋንን ክስ የመንግስት አካላትን ምላሽ ለማካተት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

11 Comments

 1. Betam tigermalachu. Lemin dinaw gin indih be sewoch qirane be mefter sewoch lemachefachef yemtitirut. Iwin ahun yih guday iwnet naw? Indemitilut ke hones bezih balachut menged naw ? Bihonus idnih maqreb neberachu? Le iniwedatalan lemtiluat gin betam lemtiteluat agerachu, yhin aynet were yiteqmatal? Indih sew le sew yemikefafil tsihufs metfo aydelem? Degmom ke were wuch minnim masreja belelbet seat? Indih bilo yeminageaw manew? Lemin guday yemilu mels saygegnibet? Indet naw wegen indih Tigray lay mewred. Min yarege hizb naw? Tigraway ye aremenewoch sira ayseram? Tiqit metfo yelum aybalim, neger gin metfowochu be hizb masmesel gin aygebam. Agertiwanim yigodatal inji ayteqmatim. Ye Tigrayin hizb tewut. Ye hizb metfo yelem ye gileseboch inji!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Qirane ataserachu selam inji!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Timkiht atstemru tihtina ina tigist inji!!!! Yih yemilew le siket wana mengedoch ingih sile honu naw….

 2. are you joking?

  you tried to speak the gov. about it? are you sure this is not written and send by Andargachew tisge. There is no awegan in amhara kilil. you can see from the writing while he call our brother eritrian he tried to put all bad on tigrian.
  this is one of the best joke of the year by shabia.

  • You dedeb tigre anbeta kortami neh! and ken tigre woyolish afer dume endemetegebi gize yalfal! eyetesera yalew neger gin nege woga kemekfel atalfim! woyane enkwal kenekimalu gebto lezih bektwal!

 3. In the old times they were TIgrians coming to Gonder for seasonal labor work to harvest agricultural products but nowadays after lossing everything we have had to TIgrians the rule of the game in life has changed the other way round. Defenceless people will always outcry and suffered humiliation. The only way to get out of this is to pick machine gun and battle with our sole enemy Woyane/TIgres

 4. If woyane doesn’t change its negative view of Amhara and Oromo tribes, sooner or later it will definitely put his neck under Guillotine. And the victims will be all TPLF supporters most of them Tigreans. If you see the momentum of hateful politics in Ethiopia, it looks just like that of in Rwanda. God forbid that kind of bloodshed in our country, because it will be like a wild fire. There are so many people who are angry at these current dictators. Each day the people grew more angry and frustrated. And one day they could explode like a volcano and no one will be able to stop them when that happens.

 5. This is true
  Time will come to the end of all this bad situation created by tplf. we will be free one day.we will see the fact.

  No one can change the truth. we will survive from haters.

Comments are closed.

Previous Story

አቶ ሬድዋን ሁሴን የኢቲቪ ቦርድ ሰብሳቢነቱን ከአቶ በረከት ስምኦን ተረከቡ

Next Story

ንጉሠ ነገሥት አብርሃም ያዬህ ሆይ! መፍትሔው ይሄው ነው በቃ?

Latest from Blog

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ | ስለአማራ ክልል ከነዋሪዎች የተሰማው | አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል” | “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል”| “እጅ ከመስጠት ውጭ አማራጭ አይኖረንም” ፊ/ማ “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ

ዮሐንስ አንበርብር በጥፋተኝነት ላይ ያልተመሠረተ ንብረት የመውረስ ድንጋጌም በአዋጁ ተካቷል አዋጁ የሚፀድቅ ከሆነ 10 ዓመት ወደኃላ ተመልሶ ተፈጻሚ ይሆናል ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ሰው ወይም ሊታወቅ ከሚችል ገቢው በላይ ሀብት አፍርቶ ምንጩ ሕጋዊ መሆኑን ማረጋገጥ ያልቻለ ሰው፣ ንብረት በመንግሥት እንዲወረስ የሚፈቅድ ድንጋጌ የያዘ
Go toTop