ኢሳት ራድዮ ከዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ሔኖክ ዓለማየሁ ጋር በሊቢያ ስደቱ ዙሪያ ያደረገው ቃለ ምልልስ

የዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረገጽ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሔኖክ ዓለማየሁ ከሃገር ቤት ወደ ስደት የወጣው በሱዳን በኩል ነበር። ሰሃራ በረሃን አቋርጦ ወደ ጣሊያን በባህር ለማምለጥ ባደረገው ሙከራም ከሌሎች ወገኖቹ ጋር ተይዞ ሊቢያም እንዲሁ ለ3 ወራት ያህል በቤንጋዚ እስር ቤት መቆየቱ ከዚህ በፊት ተዘግቧል። ከሰሞኑ በሜዲትራንያን ባህር አቅራቢያ ሕይወታቸው ካለፉት ወገኖቻችን ጋር ተያይዞ የኢሳት ራድዮ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ከሔኖክ ጋር በሊቢያና በሱዳን የስደት ሕይወቱ ዙሪያ ቃለ-ምልልስ አድርጓል። እንድታደምጡት ጋብዘናል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ርዕዮት ዓለሙ በ እስር ቤት የረሃብ አድማ ጀመረች፤ በሙስና የታሰሩት ኮ/ል ሃይማኖት እያስፈራሯት መሆኑን ተናገረች

1 Comment

  1. ጎበዝ፣ቆራጥ የኢትዮጵያ ልጅ። እያበረከትህ ስላለው ከፍተኛ አገልግሎት እናመሰግናለን። በኢትዮጵያ ያለውን አስከፊ ገጽታ ለወገኖችህና ለአለም ህብረተሰብ በማጋለጥ እውነታውን አስመልክቶ መረጃ በየእለቱ እያደረስከን ስለሆንክ ከልብ እንኮራብሃለን።

Comments are closed.

Share