ስንታየሁን በቶሎ ለመርዳት ለጠየቃችሁን ሁሉ

በርካታ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች የስንታየሁን አሳዛኝ ታሪክ ካደመጣችሁ በኋላ “እንዴት ልንረዳው እንችላለን?” የሚል ጥያቄዎችን አቅርባችሁልናል:: ለአብዛኞቻችሁ በግል መልዕክት የሚረዳበትን መንገድ ስንጠቁም ነበር:: ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለሁላችሁም ለማሳወቅ ያህል ስንታየሁን ለመርዳት የምትችሉበትን መንገድ እንጠቁማለን::
በሰሜን አሜሪካ አትላንታ የሚሰራጨው አድማስ ራድዮ እና ወ/ሪት ጤናዳም ዓለሙ ሃላፊነቱን በመውሰድ ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ ናቸው:: ስለሆነም በስልክ ቁጥር +1 770-568-8861 በመደወል ወ/ሪት ጤናዳምን ማግኘት ማነጋገር ትችላላችሁ::
መረጃውን ሼር በማድረግ/በራስዎ ፌስቡክ ገጽ ላይ በመለጠፍ ይተባበሩ::

ተጨማሪ ያንብቡ:  ከአሸባሪው ሕወሃት ጎን 'ተሰልፈን አገራችንን በመውጋታችን ተጸጽተናል' ሲሉ የአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች የነበሩ ምርኮኞች ገለጹ
Share