ከሜዲትራንያኑ የባህር አደጋ የተረፈው ኢትዮጵያዊ አጭር የቪዲዮ ምስክርነት

ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ የሰሃራ በረሃን አቋርጠው በሊቢያ ወደ ጣሊያን ከሚሄዱትና፤ ከሰሞኑ አደጋ ከተረፉት ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መካከል አንዱን አነጋግሮታል። አጭር ምስክርነቱን እናካፍላችሁ። ይህ ቃለ ምልልስ በሰሞኑ በላምፔዱዛ ያለቁትን ወገኖች ሱማሊያውያን እና ኤርትራውያን ብቻ ናቸው የሚለውን ስህተት መሆኑን የሚያጠናክር፤ ዘ-ሐበሻ ኤርትራውያን ነን የሚሉት ኢትዮጵያውያንም ናቸውና በአደጋው የኢትዮጵያውያንም ሕይወት ጠፍቷል የሚለውን መረጃ የሚያጠነክር ነው፦

ተጨማሪ ያንብቡ:  የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ፮ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

4 Comments

  1. Komche, banda neger. denqoro,mejemeriya ye facebook ateqaqem temar. yetesereze neger yelem. hul gize kefat eyasebk denqureh qereh.

  2. It is heart breaking. I feel sad for the victims and their beloveds. Thank u Zehabesha for informing the truth.

Comments are closed.

Share