አፍሪካዊያን ከአይሲሲ በደቦ ወሙጣታቸውን ኢትዮጵያ ትደግፋለች

ቪኦኤ ዜና

የአፍሪካ ሃገሮች ከዓለምአቀፉ የወንጀል ችሎት – አይሲሲ አባልነት በደቦ እንዲወጡ ለማድረግ ኬንያ የጀመረችውን ጥረት እንደምትደግፍ የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡

በዓለምአቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ተከስሰው ጉዳያቸው እየታየ ያለው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታና ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊልያም ሩቶ /የተከሰሱባቸው ‘አቀናብረዋቸዋል’ ወይም ‘ተሣትፈውባቸዋል’ ተብለው የተጠረጠሩባቸው ‘በሰብዕና ላይ የተደረጉ ወንጀሎች’ የተፈፀሙት እንደስማቸው ቅደም ተከተል የኬንያ የገንዘብ ሚኒስትርና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር በነበሩበት እአአ በ2007 ዓ.ም ነው፡፡

አፍሪካዊያን ከአይሲሲ በደቦ ወሙጣታቸውን ኢትዮጵያ ትደግፋለች
የአፍሪካ ሃገሮች ከዓለምአቀፉ የወንጀል ችሎት – አይሲሲ አባልነት በደቦ እንዲወጡ ለማድረግ ኬንያ የጀመረችውን ጥረት እንደምትደግፍ የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡

ዓለምአቀፉ የወንጀል ችሎት በኬንያው ምክትል ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ላይ በሰብዕና ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች ክሥ መሥርቶ ጉዳያቸው ጄኔቫ ላይ እየታየ ሲሆን ፕሬዚዳንቱ ኡሁሩ ኬንያታ ደግሞ የፊታችን ኅዳር

የአፍሪካ ኅብረት በመጭው ወር ውስጥ በዚሁ የኬንያ ባለሥልጣናት ክሥና የፍርድ ሂደት ጉዳይ ላይ ልዩ ስብሰባ እንደሚያካሂድ የኅብረቱ ሥራ አስፈፃሚ አካል ምክትል ኃላፊ የሆኑት ኬንያዊው ኤራስቱስ ሞኤንቻ ለፈረንሣዩ የዜና ወኪል ገልፀዋል፡፡

ጉዳያቸው በዓለምአቀፉ የወንጀል ችሎት በተያዘው ከፍተኞቹ የኬንያ ባለሥልጣናት የፍርድ ሂደት ጉዳይ ላይ ኬንያዊያን የተለያየ አስተያየት አላቸው፡፡
በአይሲሲ እየታደኑ ያሉት ኦማር ሁሴን አል-በሽር – የሱዳን ፕሬዚዳንት
በአይሲሲ እየታደኑ ያሉት ኦማር ሁሴን አል-በሽር – የሱዳን ፕሬዚዳንት
በሌላ በኩል ደግሞ ዩናይትድ ስቴትስ የሱዳኑን ፕሬዚዳንት ኦማር ሁሴን አል በሽርን የመግቢያ ቪዛ ጥያቄ እያጠናች መሆኗን ገልፃለች፡፡

ለዝርዝር ዘገባው የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ

6 Comments

  1. Of coyurse that should not come as a surprise. They would not like to be held accountable to the genocide that is too common in African leaderships than anywhere on earth. It is sad that Africa has descended to the lowest form of human instinct to kill others in order to enrich the few governing elite.

  2. YOU STUPID BASTARDS AFRICAN LEADERS YOU DON’T WANT JUSTICE TO BE DONE ON YOUR ASS THEREFORE YOU TRY TO AVOID THIS SITUATION BY FAR BECAUSE YOU KNEW EACH EVERY ONE OF YOU SHOULD STAND TRIAL IN INTERNATIONAL COURT EXCEPT THE STATE OF GHANA.

  3. it can partly factor something somewhere … ICC is a matter of an idealist drama after a massive act of buchery. I would, hereon, be on my own to take whatever it costs to wall my build up for liberty. The denial by a continental body does hint broad and leaves a much wider room for interpretation!

  4. “Geme le geme abrehe azegem ” The so called illegal leaders from Ethiopia should support such notions because they are aware of what they did in their backyard(the murder, the rape, the corruption, the genocide, the human trafficking, the land grabbing and practically selling our beloved land to foreigners and not to mention for making her land locked too etc their crime is as bad as what the Hutus did to the Tutsis; plus making our daughters slaves for Arabs in Middle East. How many of our innocent girls became “Evening ladies” and because of them Addis is becoming Sodom and Gommora like the known cities in the developed nations. Their crime is covered and kept in secret by the West and others because of the so called fighting terrorism. It is in comprehensible such culprits operating as such around unpunished. You see they have to protect themselves not to face justice, so what will be the best way? The African Union, with their corrupt African brothers and sisters. “Birds of the same feather floak together. Victory for our beloved people and country. Long live Ethiopiawinet.

  5. የኛ ገዢዎች የሚገርሙ ናቸው:: ያለተጠያቂነት የፈለጉትን እንደፈጣሪ እያደረጉ መኖር ስለሚፈልጉ እንጂ ለህዝብ ከመጥቀም አኩዋያ ከአይሲሲ ከሚወጡ የፀረ ሽብር ህጉን ቢሰርዙት ይሻላል::

  6. በለው! አፍሪካን እየመራ ያለው የተጨቆነው በመለስ የተፈጠረው የብሔር ብሔረሰብ ተወካይ የህወአት ጉዳይ አስፈፃሚ አቶ ኅያለመልስ ደስአለኝ ናቸው?። ታዲያ እሳቸው ሌባን አስተባብረው እየዘረፉ ሥልጣንን እንደዱላ ቅብብል (እየተሿሿሙ)ተተኪዎችን ቻይና እያሰለጠኑ በአንድ ፖለቲካ ጥላ ሥር ተሰባስቦ በሦስት ጠ/ሚ በአንድ ም/ጠ /ሚ/ር እና በሁለት ም/ጠ/ሚ መሰል ባለሥልጣናት ኢህአዴግን ከትውልድ ትውልድ ተሻጋሪ ገዢ አድሩጎ ከማስቀጠል በቀር ምን ቁምነገር ሊሠሩ?ለዚህም ነው የእኛን አጥፍተው የጎረቤትን የሚያበሩት።
    ለማናቸውም እህት የፖለቲካ ፓርቲዎች ገንዘብ መደበቂያ መለስ ፋውንዴሽንን አስመርቀዋል። ሌሎችም የአፍሪካ ሀገሮች ባለሥልጣናት ተተኪዎች የህወአት/ወያኔ/ኢህአዴግን አርዓያነታቸውን ተከትለው እንዲዘልቁ በፋውንዴሽኑ አማካኝነት ኢትዮጵያ መጥተው በነጻ የትምህርት ዕድል እንዲማሩ፣ እንዲሠለጥኑ ከወዲሁ ባለድርሻ አካላት (ቻይና) ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል፡ ግን የአፍሪካን የ፳፭ ከመቶ የልመና ድረሻ የምትወስደውና የምትሸጠው ኢትዮጵያ ቻይና እየረዳቻት ልትኖር ነውን?ወየስ አፍሪካ መንግስታት ተጠራርተው በበሉ ቁጥር ሕዝባቸው ያገሳል ብለው ያምናሉ? ንፁህ የአፍሪካ ዜጎች ፍትህ በሀገራቸው ካላገኙ መሪዎቻቸው ለህዝባቸውና ለተግባራቸው ተጠያቂ ካልሆኑ አፍሪካውያን ተሰደው ማለቅ አለባቸውን? ለመሆኑ አሁን በሥልጣን አሉ አፍሪካ መንግስታት ሁሉ ትክክለኞች ናቸው የሌላ ሀገር መንግስትና ህግ የማይደፍራቸው ከሕዝባቸው ደብቀው አስቀመጡት ገንዘብ የህግ ከለላ ስለሚሰጣቸው ይሆን? ለመሆኑ ይህ አፍሪካዊ ትውልድ ወኔ አልባ ፣አቅመ ቢስ፣መሀይም፣ ግድየለሽ፤ በመሆኑ ለውጥ አይስፈልገውም፣ዲሞክረሲ የቅንጦት ነው፣ዳቦ ሌለው ነፃነት አያስፈልገውም፣ የሚል ምንአባቱ ድምዳሜ ላይ ደርሰው ይሆን? በእርግጥ የአፍሪካ መሪዎች መሬትና ሕዝቦቻቸውን ለምን ያህል ግዜ ለቻይና ሸጠው ከሌላው አለም ተደብቀው ሊኖሩ ነው? ሞኙ የብሔር ብሔረሰብ አፍህን ከፍተህ ቂጥህን በእግርህ እየመታህ ጨፍር በለው!

    ***ሌላው መልካም ዜና ዋናው የራዕይ ወራሽ አቶ ኢሳያስ አፈጮሌ ግድቡን ሳይበረዝ ሳይከለስ ከዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ጋር በመተባባር አስጨርሳለሁ ሲሉ አሁን ኢፈርትን የሚአስተዳድረው አካል ሙሉ እገዛ እንደሚያደርግና በቅርቡ በመከላከያው ልዩ የኢኮኖሚ አውታር ላይ እረጅም እጃቸው እንደሚደርስ አስረድተዋል ከኤርትራዊኛ ወደ ትግሪኛ በኋላም ወደ ብሔር ብሔረሰብ የተተረጎመው ፉከራና ስለላ ሁሉ በበረሃ ያስተማሯቸውን ህወአት/ኦነግ/ አብነግን አዝቅጠው በማየት ነበር። በዚህም የአሜሪካ ሀገሩ አክራሪ ሙስሊም ገንጣይ የፖለቲካ በታኝና የእራሳቸው ቃል ጥሩ ፍንጭ እንዳለው በትክክል ሀገር የማጥፋት ራዕይ የቀረፁትም የሚያስፈፅሙትም ኢትዮጵያን ለማፈራራስ ቃለመሃላ የነበራቸው ሁሉ ድንገት አፋቸው የተከፈተው የመናገር ነፃነትን ምክንያት አድርገው ይሆን ? ለመሆኑ ሚሊኒየም ሲከበር የጨፈሩ ሁሉ አንድመቶ ዓመት ብሎ የነገራቸው የፖለቲካ ምሁር ማን ይሆን? ድሃ ሀገር ምሁር!? ዘይገርም ነገር አለ!!!እውነትም ይች አፍሪካ የጥቁር ሕዝቦች ሀገር ሳትሆን ጥቁር አስተሳሰብ የሰፈነባት ነች? እናንት ሆድአደር ምሁር ተብዬዎች ለሰራችሁት አሳፋሪ ሥራ ለፍርድ ትቀርባላችሁ፣ ወይም አሁን ጠቅልላችሁ በኋላ ትጠቀለላላችሁ። ድንፋታ ለሙባረክና ለጋዳፊም አልሆነ ይዘገያል እንጂ አይቀርም በለው! ከሀገረ ካናዳ

Comments are closed.

Share