የአባይ ቦንድ ሽያጭ በጉተምበርግ ከሸፈ፤ ድብድብ ተነሳ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) የኢሕአዴግ በየሃገሩ እየጠራው የነበረው የአባይ ቦንድ ሽያጭ በመክሸፍ ላይ ይገኛል። በየከተማው ስብሰባው እየተበጠበጠ በመበተን ላይም ነው። ባለፈው ሳምንት በሚኒሶታ የአባይ ቦንድ ሽያጭ ሳይጀመር የተበተነ ሲሆን በዚህ ሳምንት ደግሞ በጉተምበርግ ኢትዮጵያውያን የአባይን ቦንድ ሽያጭ አክሽፈዋል። የቦንድ ሽያጩ በተጠራበት አዳራሽ በመግባት በተነሳው ተቃውሞ ድብድብ ተነስቶ የነበረ ሲሆን ሕዝቡ ወንበሮችን አንስቶ ወርውሯል። ሕዝቡ ስብሰባውን ከተቆጣጠረውና የኢሕ አዴግ ተወካዮችን ከአዳራሹ ካባረረ በኋላ “ኢትዮጵያ ሀገራችን…” እያለ ሲዘምር ይታያል። ቪድዮውን ይመልከቱ።

ተጨማሪ ያንብቡ:  በኦሮሚያ በየቦታው የአጋዚ ጦር አባላት እየተገደሉ እየተገኙ ነው - ግብር ሰብሳቢዎች "ህዝቡን ፈራን" አሉ

4 Comments

  1. ያሳፍራል፣ ያሸማቅቃል ። የተሻለ የመቃወሚያ መንገድ ማሰብ ይሻላል ። ባዕዳን ምን ይሉናል … ።

  2. how ashamed we can be.people can hate opposition parties .thats ok.but for something to develope ur country how. can we fight. even the opposition parties how people can trust them when they do this kind of things. I feel ashamed for them.

  3. of course it’s shameful ruled by war lord woyane. They deserve more than this. I am very happy to see real Ethiopians who had a gut to do this heroic act. I am proud of you guys and thank you God bless.

  4. @selam! Yebanda lej! LeSweden yemetenoru Ethiopian jegenoch nachu! Akorachun! Yeketelal weyanen mawared!

Comments are closed.

Share