ማኀበረ ቅዱሳን በዌብሳይቱ ላወጣው ርዕሠ አንቀጽ የተሰጠ ምላሽ

እውነት መስካሪ – ከሚኒስታ

ማቅ፡ ‘‘ ማኅበረ ቅዱሳን ከዚህ ቀደምም ከማንም በፊት በሀገራችን የአክራሪነት ዝንባሌዎች እንዳሉ በማመልከት በኩል ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል፡፡ “አክራሪዎች” በተለያዩ አካባቢዎች አብያተክርስቲያናትን ሲያቃጥሉ ክርስቲያኖችን ሲያርዱ አካሔዱ መልካም አለመሆኑን በመጠቆም እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ በማሳሰብ ሀገራዊ ሓላፊነቱን ለመወጣት ሞክሯል፡፡ የሃይማኖቶች መከባበር በመላው ሀገሪቱ እንዲሰፍን ያለውን ቁርጥ አቋምም አንጸባርቋል፡፡’’

መልስ፦ ለመሆኑ ከዚህ ቀደም በቤተክርስቲያንና በካህናት በምእመናንና በንዋይተ ቅዱሳን ላይ የደረሰውን ውድመት በርግጥ የፈጸመው ክፍል ማን እንደሆነ በምርመራ ተረጋግጦ ነው ‘አክራሪዎች’ ናቸው ብላችሁ ርምጃ እንዲወሰድ የተናገራችሁት? ድርጊቱ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ለማጥፋት ካልቻለም ለማደከም የተነሳውን በቤተመንግስት ያለው ጸረ-ኢትዮጵያና ጸረ-ኦርቶዶክስ ኃይል እንዳላደረገው ምን ማረጋገጫ አላችሁ? አንዱን ብሔረሰብ ከሌላው ለማጋጨት ከላይ እታች ሲል የኖረና ያልተሳካለት አጥፊ ቡድን ዛሬ ደግሞ አንዱን ኃይማኖት ከሌላው ጋር ለማጋጨት የሚያደርገውን ታላቅ ሴራ እንዲሳካለት የሚያግዝ የእንካ በእንካ የቤት ስራችሁ እንዳልሆነ በምን ማረጋገጥ ይቻላል?

 ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  አባ መላ ሳይበላ ተበላ! - ሆዳም! ስለሚበላው እንጂ ስለሚባለው አይጨነቅም!

9 Comments

  1. ጥሩ እይታ ነው። ይህ ማህበር በርግጥ በስውር ብቻ ሳይሆን በግልጽም የወያኔ ደጋፊ ነው። ዋልድባ ሲታረስ ጸጥ ያለ ዛሬ አክራሪ ተባኩ ብሎ ዘራፍ ይላል። ለነገሩ እንደ ተቃዋሚ ሆኖ ለመቅረብና በተቃዋሚው ዘንድ ቦታ ለማግኘት የሚደረግ ብልጣብልጥነት ነው እንጂ የዚህ ድርጅት አባላት በተለይ ቄሶቹ የወያኔን ጳጳሳት የሚደግፉ ናቸው። እስከዛሬ ወያኔ ቤተክርስቲአንን ለማጥፋት ሲሰራ የኦርቶዶክስን አከርካሪ ሰብረነዋል እያሉ ሲፎክሩ አንድ ድምጽ ያላሰማ አሁን ምን ያንጫጫዋል። ወጣቱን ሰብስቦ ስለቤተክርስቲያኑና ስለአገሩ እንዳይናገር አጉል ጸሎተኛ አድርጎ የወያኔ መሳሪያ እንዲሆን እያደረገ ያለ ስውር ድርጅት ነው። ጸሀፊው አደንቃሃለው/አደንቅሻለሁ የልቤን ነው የጻፍከው/ሺው።

  2. To the editor:

    Here i have a big problem with the writer of the above article. why not he/she identifies himself/herself? Eventhough, we know some people who are regular commentators using some alias, this one seem a bit bizzare. S/he claims that s/he is a witness of the truth. There is no such absolute truth, a truth is a perception of individuals to an event or a thing. Therefore, please don’t post articles from anonymous sources. I believe this will compromise your credibilty as a professional journalist.

  3. The first mistake you made is when you called your self as a “Holly” group the second one is you affiliated with weyane. you are another weyane fabricated juntas you are not representing ETHIOPIANS but youself.so just SHUT your fucked up mouth.

  4. አቶ/ዲያቆን እዝራ የፈለከው መረጃውን ነው ሰውየውን? ወያኔ አገልጋይ መሆንክን በአቀራረብህ አውቀናል። የምታውቀው ማስተባበያ ካለ አቅርብ። ዋልድባ ሲታረስ ማቅ የት ነበረ? የእርቅ መንገድ ሲዘጋ ማቅ የት ነበረ? በቆሎ ተማሪ ስም የሰበሰበውን የት አደረሰው?እስኪ ያነጸውን የቆሎ ት/\ቤቶች ያሳየን? በአቶ ስብሐት ነጋ ቤተክርስቲያን ስትሰደብ ማቅ የት ነበር? አሁን ደርሶ እኔ አክራሪ ተባልኩ ብሎ ዘራፍ ማለት ማንን ለማጭበርበር ነው? አቶ እዝራ እንዲው መናጆ አትሁን! በራስህ አስበህ አቋም ይኑርህ። ማንስ ቢጽፈው ምን አስጨነቀህ? ለተጠየቁት ጥያቄዎች መልስ ካለህ አምጣ። አንተም እዝራ አይደለህም እኮ! አንተ ማነህ? እስኪ ማንነትህን ግለጽልን?

  5. Dear The Habesha,

    I appreciate you accommodate many different views. But please do not post article without owners. If one can not dare to stand with his name, it is not worthy posting it. I know you know the person using IP address. But I do not think he knows you know him.

    • ‘yes’ should your view not be posted according to your suggestion since your name is not real? eh? Empty mind makes the most noise! Asafari yewoyane menajo! Be human.

  6. Beneficiaries of Woyane got furious with the article that hammers their empty skull lacking brain to think but serving the minority apartheid rule in the contemporary unfortunate Ethiopia. Focus on ideas rather than personal identities. I really buy these points given the corrupted system of administration of TPLF.

  7. Mehebere kdusan beseraw sira limesegen new yemigebaw akrari new yetebalew ahyawun ferto dawlawn yemilewn teret yastawsal Jim laying yesew dem bebate mekdes yetaredebet krstam silehonu becha yetaredu sewocha alksen zim bemaletachin new akrarinetachi esti mizanawi hunu

  8. በ ሃዊረ ሂወት እና ወዘተ በ ሚባሉ trips organized for enhancing their salary and spening thier time in entairtenmet , mahibrekidusan has produced a number of followers . that is why many people are trying to defend this organization. becus, they will lose enormous benefits .they are not insisting for the welfare of the EOTC.

Comments are closed.

Share