ወ/ሮ ሃዲያ መሀመድ ከ18 ቀን እስር በኋላ በ10ሺህ ብር ዋስ ተለቀዋል

ፍኖተ ነፃነት

የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን አመራር የሆኑት ወ/ሮ ሃዲያመሀመድ ከ18 ቀን እስር በኋላ በ10,000 ብር ዋስ ተለቀዋል፡፡ አንድት በወላይታ ሶዶ  ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም ያካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ እንዲጨናገፍ የተለያዩ የውንብድና ድርጊቶችን ሲፈፅም የነበረው የዞኑ የዞኑ አስተዳደር ወ/ሮ ሃዲያ መሀመድን  “አንድነት ፓርቲ ሙስሊሙን ህብረተሰብ ለአመፅ የሚቀሰቅስ በራሪ ወረቀት እንድበትን ተልዕኮ ሰጥቶኛል” ብለው እንዲመሰክሩ ጫና ቢያደርግባቸውም ባለመስማማታቸው ለ18 ቀናት በእስር እንዲማቅቁ አድርጓቸዋል፡፡

*ፎቶዎቹ ወ/ሮ ሃዲያ መሀመድ እስር ቤት በነበሩበት ወቅት የተነሱ ናቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  ወይዘሮ ብርቱካን ሚደቅሳ የህግ የበላይነት ከሌለ ሁሉም እያዘዘ የሚኖርበት ስርአት ይፈጠራል አሉ

1 Comment

  1. Fighting for freedom is every one’s job it doesn’t matter whether u are a man or a women. This lady can be an inspiration for many womens.

Comments are closed.

Share