“አቶ እያሱ አለማየሁና አቶ ፍሰሐ በለጠ ኢሕአፓን አይወክሉም” – ከኢሕአፓ የእርምት እንቅስቃሴ

በዚህ ሐገራችን በምትገኝበት እጅግ አሳሳቢና ውስብስብ የታሪክ አጋጣሚ የኢሕአፓ አባላት ጥንካሬና ብቃት ወሳኝ ሆኖ ሳለ፣ አሁን ድርጅታችን በሁለቱ የአመራር አባላት እና ታማኞቻቸው ታፍኖ እየነጎደ ያለበት መስመር እጅግ የተሳሳተ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ከሆነ ቆይቷል። ከእለት እለት ራሳቸውን በእውቀት በማዳበር ፈንታ ግዜያቸውን በአልባሌ አሉባልታ የሚያሳልፉ፣ ስድብን እንደትግል የሚቆጥሩ፣ በጸያፍ ስነ ምግባር ትግሉን የሚያውኩ ግለሰቦችን እያሰባሰበ፣ ነባር እና በጸረ ወያኔው ትግል በህብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን አባላት የሚበትን ድርጅት እራሱን ለትግል ሳይሆን ለውድቀት ያዘጋጀ መሆኑም ግልጽ ነው።

ሙሉውን ጽሑፍ በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ብታምኑም ባታምኑም አቢይ አህመድ የተላከው ለቅጣት ነው! - ምሕረት ዘገዬ

2 Comments

  1. Does this party still exist?? They become irrelevant like OLF. Go with the new generation, Blue party, Andent, ESAT, OBANG METHO, shengo….

  2. eprp youth is also the enemy of ethiopians as they are fighting and attacking our only free media ESAT and genuine oppostions like g7, udj and others….so EPRP is the enemy of ethiopians but the good thing is that the real eprp members are either dead or left the party long time ago, and the current so called eprp reitree and youth members are a bunch of arrogant power mongers.

Comments are closed.

Share