“መንግሥቱ ኃ/ማርያም የአገራቸው ናፍቆትና ፍቅር አሁንም በልባቸው የነደደ ነው፤ አለ።” – ገነት አየለ

ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃ/ማርያም የስደት ሕይወት ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ገነት አየለ “የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ትዝታዎች” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው።

ተጨማሪ ያንብቡ:  በዶ/ር ቴድሮስ ወገናዊ መሆን እና አለመሆን ዙሪያ የተነሳ ንግግር

9 Comments

  1. ስለ ጀነራል ገብረ መድህን መድሐኔ ሞቶዋል ብለሽ የጻፍሽው አሪሜው ብለሽ ንገራት።

  2. Enem ageren ewedatalehu.”BETELEY ANBASHA YELELEBETIN BANDIRA ” hulum neger diro kere yibalal .ETHIOPIAM DIRO KERE YIBALAL WEY?

  3. ውድ ወ/ሮ ገነት;

    500000 የገደለ ወይም ያስገደለውን ወንጀለኛ መንግሥቱ ኃ/ማርያምን ለፍትሕ እንጂ ምንም አያስፈልግም

  4. Ethiopia yemitibalew ager /Hager/ ke oromiya tiwita malet min malet new ? Ethiopian yemititelu Booqibuwaaqaawoch ,Jara Albaatii ,Jara ilmoo haadha nyaatee : Akka keessan off irra boola’uu dha Oromo kan bilisa baasuu????? Jara baranneerraa kan jattannuu Raammootaa hundaa amma yoomii albaatuu??? BARA 1800 hanga 2008 qabsaa ‘artuu??? .yooooooom bilisa bahuufii????

Comments are closed.

Share