ኢትዮጵያውያን በሊድስ (እንግሊዝ) የኢሕአዴግ ኤምባሲ የጠራውን ስብሰባ ሳይጀመር አጨናገፉ | Video

(ዘ-ሐበሻ) በሃገረ እንግሊዝ ሊድስ ከተማ ውስጥ የኢህአዴግ ኤምባሲ የጠራው ስብሰባ ሳይጀመር በተቃውሞ መጨናገፉ ተሰማ:: በቭዲዮ ታግዞ ከ እንግሊዝ የተላከው መረጃ እንደሚያሳየው በስብሰባው ላይ ሕዝቡ ተቃውሞን በኢህ አዴግ ሰዎች ላይ ሲያሰማ ነበር:: በተፈጠረው ሁከትም በልማት ስም የተጠራው ስብሰባ ተጨናግፏል:: ቭዲዮውን ይመልከቱ::

ተጨማሪ ያንብቡ:  በሃዋሳ አንድ ሌትር ቤንዚን 70 ብር እየተሸጠ መሆኑ ተሰማ
Share