በቴዲ አፍሮ ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ይዘናል

ለዘሐበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ቴዲ አሁንም ከሃገር እንዳይወጣ በመከልከሉ የተነሳ ነገ ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የ አምስተርዳም ኮንሰርት ተሰርዙአል።

የዘሐበሻ ምንጮች አንዳሉት ከሆነ ቴዲ ለምን ከሃገር እንዳይወጣ እንደታገደ ፍርድ ቤት የጠየቀ ሲሆን ፍርድ ቤት ከምንም ነጻ ነህ፤ የትም ሃገር ሄደህ መንቀሳቀስ ትችላለህ የሚል ወረቀት ቢሰጠውም ደህንነቶች ሊያስወጡት ኣልቻሉም። ፓስፖርቱን የቀሙት ወገኖች ዛሬ እንደሚሰጡት ቃል ገብተው የነበረ ቢሆንም ሊሰጠው አልቻለም፥። ሰኞ ሲሄድ ማክሰኞ ና!… ማክሰኞ ሲሄድ ሮብ…ሮብ ሲሄድ ሃሙስ… ሃሙስ ሲሄድ አርብ.. አርብ ሲሄድ ሰኞ እያሉ እያመላለሱት ነው። ፓስፖርቱን የያዙት ደህንነቶች የፊታችን ሰኞ እንሰጥሃለን ብለው ቃል እንደገቡለት የገለጹልን ምንጮች ኣሁንም ሰኞ ፓስፖርቱን ስለመስጠጣቸው ምንም ማረጋገጫ እንደሌለ ለዘበሻ ገልጸዋል።

የቴዲ ባንድ አምስተርዳም ገብቶ የቴዲን መግባት እየጠበቀ ቢሆንም ሊመጣ ባለመቻሉ በከፍተኛ ኪሳራ አየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። እንደደረሰን መረጃ ከሆነ በቴዲ ኣፍሮ ላይ አስካሁን 33 ሺህ ዩሮ ኪሳራ ደርሶበታል።

ቴዲ በሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ ኖርዌይ የሙዚቃ ኮንሰርት ያቀርባል ተብሏል ፡ ሰኞ ደህነቶች ፓስፖርቱን ከለቀቁለት።

ተጨማሪ መረጃ ካገኘን አናቃምሳችሁኣለን። ከዘሀበሻ ጋር ቆዩ።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የማረሚያ ቤቱ ድራማ በርዕዮት እምቢተኝነት ከሸፈ

19 Comments

  1. ZeHabesha is becoming a leading reliable information and news source for the diaspora. Keep the good work!!!

  2. ዘመን ያገነነው ጅብ ቁሟል ከበሬ
    እንዴት ልወጣ ነው ተሻግሬ በእግሬ
    (ብሎ ተናግሮታል ቴዲ)

  3. Teddy our Hero please be strong don’t let this vengeful and MAFIA TIGRAIANS to break your loving spirit, as they are evil and hateful people they want to hurt you only for you preach LOVE and PEACE and don’t worry እነዚህ እርኩሶች አንድ ቀን የዘሩትን ያጭዳሉ አንተ ግን ሁሌም ከእነዚህ ወምበዴ እና ባለጌወች በላይ ነህ

  4. Teddy does not behave like a businessman and an artist, he seems to be enjoying confrontation with the authorities, he talks of love but his hatred towards the authorities is byound belief, now he is taking his 17 injections by the government, its costing him his career, 33,000 dollars lose and will keep on rising till he completes the 17 injections prescribed. 17 kumta gena waga yaskeflewal

  5. እነዚ የከን ጅቦቺ ስው እንድት እንዲ አዉራ ጅብ ይሆናል .

  6. ኸረ የህግ ያለህ ምነው ግን እነዚህን አሳፋሪወች የሚመክር ጠፋ? ???? ….እነዚህ ሰወች ግን ምን አይነት ጉዶች ናቸው???
    ቴድ ውድ ወንድማችን አይዞን!!!!! ይች ግዜም ታልፋለች ።

  7. ሚኒሊክ ሀውልት ሥር ለመቀበር እንደ ሚኒሊክ ጀግና መሆን ያስፈልጋል ቅማላም ወያኔ አንች ግን ቆሸ ውስጥ ነው የምትቀበሪው ።

  8. ቴዲ ታገሰ ሁሉም ነገር ለበጎ ነወ ከርስትያን ተስፋ አይኮርፕም በረታ

  9. እውነተኛ መሆን ሲጀምሩ ይዘፍንላቸዋል።ብሄር ብሄረሰብ ታምር ነው?1 ኢት/ያ ለዘላለም ትኑር።love and peaceአስተምራቸው ቴዲዪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።

  10. ያንተ ኪሳራ የኛ ነው ቴዲሻ ! ብቻ ተባዩ ከራስህ ይውረድልህ በገንዘብ አትለወጥም

    በወናፍ በወናፍ
    ምቀኛህ ይርገፍ

Comments are closed.

Share