ደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ * • በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ አላማ በዓል አልተገኙም

የደኢህዴን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ‹‹ጮራ ፈንጣቂው ጉዟችን›› በሚል የተሰራውና አጼ ምኒልክ የደቡብ ህዝቦች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንደፈጸሙ የሚሳየው ዶክመንተሪ በዴኢህዴንና በብአዴን መካከል አለመግባባት መፍጠሩን አንድ ከፍተኛ የብአዴን ካድሬ ነገረ ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡

ዶክመንተሪውን ተከትሎ የብአዴን ፖለቲከኞች ኢህአዴግ በተለይም የዶክመንተሪው አዘጋጅ ደኢህዴን ላይ ተቃውሞ ያስነሱ ሲሆን ‹‹በአንድ በኩል ምኒልክ ይወደሳል፡፡ በአንድ በኩል ደግሞ ይወገዛል፡፡ ፒያሳ ላይ ያለው ሀውልት ምኒልክ መልካም ነገር እንደሰሩ ለማሳየት የተሰራ ነው፡፡ እንዲህ የምታወግዙት ከሆነ ለምን ፒያሳ የሚገኘውን ሀውልቱንስ አታነሱትም?›› በማለት በህዝብ መካከል ግጭት ይፈጥራል ያሉት መቀስቀሻ ዶክመንተሪ ላይ ተቃውሟቸውን ማንሳታቸውን የብአዴን ከፍተኛ ካድሬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

የብአዴን ካድሬዎች ዶክመንተሪውን ባዘጋጀው ደኢህዴንም ሆነ ኢህአዴግ ላይ ባላቸው ቅሬታ የዛሬው የሰንደቅ አላማ በዓል ላይ እንዳልተገኙ ተገልጾአል፡፡ በዶክመንተሪው ምክንያት በኢህአዴግ አንዳንድ ፖሊሲዎች ላይ ጥያቄ ያነሱ ሲሆን ለአብነት ያህልም እስካሁን አንስተውት የማያውቁትንና ሰንደቅ አላማው ላይ ያለው ኮከብ ላይ ጥያቄ ማንሳታቸውን የብአዴኑ ካድሬ ገልጾዋል፡፡

በቅርቡ አጼ ምኒልክን በመኮነን ከተላለፈው ዶክመንተሪ በተጨማሪ ተማሪዎች፣ ለሰራተኞችና ለሌሎች የህብረተሰብ ክፍል በተሰጠው ስልጠና ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጩ ታሪክ ነክ ወቀሳዎች የአብአዴን ካድሬዎች በደኢህዴንና ኢህአዴግ ላይ ላነሱት ተቃውሞ በተጨማሪ ምክንያትነት ተነስቷል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  የዲሲው ተቃውሞ በቀጥታ ለታፈነ ሕዝብ ድምጽ ሆኑ አስተባባሪዎቹ ይናገራሉ | Hiber Radio With Wondessen Dec 13, 2022 | Ethiopia

12 Comments

  1. ማንኛውም ሃገር ማንኛውም ሃገር እደግመዋለሁ የተመሰረተው በጉልበት እና በሃይል ነው በጉልበት ነው ታላቋ አሜሪካ ሳይቀር ሚሊዮኖችን የቀጠፈ ታሪክ አላት ግን ትግሬወች ሆን ብለው ሚኒልክ ብቻ ሃገርን በጉልበት እንደ መሰረተ ለደደብ ኦሮሞወች እና ህዝቦች ይሰብካሉ. በአለም ላይ በሰላም ተመሰረቱ የሚባሉት ጣሊያን እና ጀርመን ብቻ ናቸው እነሱም የተወሰኑት ክፍለ ሃገሮች ናቸው እናም ጀግናው ሚኒልክ ኢትዮጵያን የመሰረተው እንደ ማንኛውም ሃገር በጦርነት ነው, ትግሬወች ግን ለደደብ ኦሮሞወች ሲነገሩ ሚኒልክ ብቻ እንደ ሆነ ነው ሃገርን በጉልበት የመሰርተው

  2. ኣትቸኩል በቅርቡ ይነሳል ጀግናው ጤቅላይ ምንስቲራችን ሃ/ማርያም ደሳለኝ ያነሱታል!!!!

  3. wend yehone enatu yeweledechew yanesawal! zem yalnew eko selam fiker andenet selemnfeleg new.. le gulbetem anansem takunalachu!

  4. Amhara people still they are thinking about amharazation means of ethiopianization . there is no other ethics . also they forget how they were and are makes our country ethiopia to become poor , uneducated .she became like this because thier fucken concpirecy . they responsible for this all mess. they are not the only ethics who is ethiopia . the rest also ethiopia . they are part of ethiopia history too .they fought in adwa … etc . they die for ethiopia like u who said your self we are the only ethiopia .they are everything for ethiopia now everything changed . you better to start thinking we are 80,000,000 people .when they express their pain you have to lesson them . they are expressing how much is it thierpain

  5. ማንም ሆነ ማ ያንን ሃውልት ትንሽ ብትንኳት አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ የጣሊያን ህዝብ ጭምር እንደሚነሳባችሁ እወቋት እንዴት ያለ ጉድ ነው እባካችሁ ሰው እንደት ያገሩን ዉበት ያጠፋል ቆሻሾች ምንይልክ እንኳንስ ጋሎችን ሊገል ቀርቶ የማርካቸውን ጣሊያኖች እንኳን አልገደለም ታሪካችሁን አንብቡት እስከመቼ ድረስ በሰው ትመራላችሁ ወያኔ እንደሆነ አይደለም የምንይልክን ሃውልት ኢትዮጵያን እራሷን ለማጥፋት የተነሳ የከረፋ ቡድን ነው::

  6. the statue of Minilik will one day move to a place it belongs, may be Ankober or further north. Whether Tigreans or others are saying it or not, it does not matter. It was put there without considering the fact that the land could not carry this statue with horrible history of massacre behind it. So, it will one day be taken and replaced with another statue of peace.

  7. Bealemachen tekure hezeboch bekebere yemitayuten talakun ye Adewawen jegena tekure hezeboch mashenfe endmichlu betegebare yasayu, ke america eske africa lalu tekur hezeboch kurat yehonuten talakun neguse Menilek ll lemankuashesh yemokeru tekit ye oromo teweljoch ena tekit ye debube hezeboch tewelajoch becha nachewe. Ke aleme tekure hezeboch teleyetew Menilek ll mankuashesh memokerachew zara eyenorubate yalechwen Ethiopian anefelegateme endmalet newe…

  8. ye minilikn tifat inda kidus sira yimiyawodisut sawoch topia ba hatyl iyafarasut mahunun iwaku! Ye minilik hawilt inda sadam hawilt be tarara tsahay yi daramasal! Insha Allaah!

  9. ጝልግል ንፍትንች ክክክክክክክክክክክክክክ ህልማአች አይሥክም ብልልልልልልልል ዝም

Comments are closed.

Share