የዘ-ሐበሻ አንባቢያን የዓመቱ ምርጥ ሰው – (ድምጽዎን አሁኑኑ ይስጡን)

ዕውነት ያሸንፋል! የሚለውን መርህ አስቀድማ ወቅታዊ መረጃዎችን ለሕዝብ የማድረስ የ7ኛ ዓመት ጉዞዋን የጀመረችው ዘ-ሐበሻ በየዓመቱ አንባቢዎቿን በማሳተፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በዓመቱ ትልቅ ሥራ የሰሩ ግለሰቦችን “የዓመቱ ምርጥ ሰው” በማለት ትሰይማለች። ባለፈው 2005 የኢትዮጵያውያን ዘመን የዓመቱ የዘ-ሐበሻ አንባቢያን ምርጥ ሰው ተብሎ የተሰየመው በእስር ላይ የሚገኘው አንዷለም አራጌ ነበር። ዘንድሮም እንዲሁ የ2006 የዓመቱ ምርጥ ሰው ምርጫዎን በየትኛውም ዘርፍ በኢትዮጵያ በዓመቱ ትልቅ ሥራ ሰርቷል የሚሉትን ሰው እንዲመርጡ አንባቢዎቿን ዘ-ሐበሻ ትጠይቃለች።

የዚህን ምርጫ ውጤት ዘ-ሐበሻ ጷጉሜ 2006 ዓ.ም ለአንባቢዎቿ ታቀርባለች።

ምርጫዎን፡ በአስተያየት መስጫ ሳጥን፣ በኢሜይል

info@ethiopoint.com
admin@ethiopoint.com

በስልክ ቁጥር

 612 – 986 0557

ላይ መደወል ወይም ቴክስት በመላክ፣ ልታሳውቁን ትችላላችሁ።

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  የቴዲ አፍሮ ‘ደሞ በአባይ ድርድር’ እና የኢትዮጵያ  ሉዓላዊነት

33 Comments

  1. የእኔ የአመቱ ምርጥ ሰው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ናቸው

  2. አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የ ዚህ አመት ጀግና መሆን ይገባቸዋል> አበበ ገላው ምርጥ የነበረው ከ 2 አመት በፊት መለሰን ያስደነገጠበት ወቅት ነው

  3. I’m picking Andargachew Tsiga for the man of the Year. He deserves that. For standing up for the dictator.

  4. የዓመቱ ሰው ምርጫ መልካም ነው::አንዳርጋቸው መመረጡ በርግጠኛነት መገመት ይቻላል::ታዲያ ምናለ በእዚህ ዓመት ደረጃውን ከፍ አድርገነው የዓመቱ ሰው ከማለት እና መርጫ ከማካሄድ የዘመኑን ሰው አንመርጥም:: የዘመኑ ሰው እንምረጥ::: የዘመኑን ሰው እንምረጥ:::የዘመኑን ሰው እንምረጥ:::::::

  5. >>ባለፈው ምርጫ ያቀረብኳቸው አቶ ኦባንግ ሜትዎን ነበር። በዚህ ዓመት ሰንደቃችን፣ ሕዝባችን፣ በባዕድ ሀገር ሲዋረድ፣ወጣት ሴቶች ሲደፈሩ፣ተተኪው ትውልድ ሀገር ጥሎ በመሸሽ የሚደርስበት ዘመናዊ ባርያ ንግድ እንዲቀር የተቻላቸውን የጋዜጠኝነትም፣ የዜግንትም፣ ግዴታቸውን የተወጡ፣ በተለይም ፻፶ሺህ በላይ ዜጎቻችን ያለ መንግስት ዕርዳታና ተቆርቋሪነት ሲሰቃዩ፣ ሲጠሙ፣ ሲታረዙ፣ የሀገራዊ ጥቃቻችን የወጣቶች አጅ አግር አንገት በሜንጫ ሲቀላ የታዘቡ አስቀድመውም በወጣቱ ፍልሰትና መጪውን አስከፊ ችግር ያሳሳቡ፣ በወቅቱም በግንባር ቀደምትነት ቦታው ተገኝተው የዘገቡ፣ ለዚህም መልካም ሥራቸው ከግለሰቦች በቀር በመንግስት ምንም እውቅና ያልተሰጣቸው በተቃራኒው በአድርባይ ካድሬ በምቀኞች ጥቆማና ግፊት የእሥር ሰላባ የሆኑ ሕይወቴ ልጆቼን ቤቴን ንበረቴ ሳይሉ ሕዝብን ያገለገሉ መልካሙ ጋዜጠኛ ‘የማለዳ ወግ’ አቅራቢ አቶ ነብዩ ሲራክ ቢሆኑ መልካም ነው እላላሁ። ከምስጋና ጋር!

  6. Andargachew Tsege! A real hero who gave up his life and his family for something that he believes in. He has to be the one!!!

  7. To me the , peroson of the year will be the former minister d’etat of tplf mr. ermias legese . mr. adndargachew tsige should be person of era ……

  8. My heroes are these people who are fighting the mafia group inside the country peacefully. I am against abducting Endargachew, but comparing someone who fights the system from afar and within is incomparable.

  9. አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የ ዚህ አመት ጀግና መሆን ይገባቸዋል

  10. The undisputed man of the year is Andargachew Tsige. He went to the bishes to fight and his capiture united more than ever. He is the man

  11. Mr. Hailemariam Deslegne Prime miniter of Democritic Republic of Ethiopia. Who gave a sucessfull leader ship on the arrest of TERRORIST ANDARGACHEW TSIGE.

  12. For me it has to be temesgen desalegn, I know you all think this is rubbish choice, but the guy is fighting this evil government inside the country, unlike others he did not fled ethiopia and tried to open his mouth. For me a real hero is someone who fights in face to face, and for this matter I nominate this teme.

  13. ከቤ፦ለራሱ መላ ያጣውን ሆዳም?
    እንደ እምዩ ምንይልክ ጀግናው እና ቁርጠኛው ብርቁ አቶ አንድአርጋቸው ፅጌ ነው።

Comments are closed.

Share