“ዶ/ር ኢንጂነር” ሳሙኤል ዘሚካኤል ኬኒያ ላይ ተይዞ ወደ ሃገር ሊመለስ ነው ተባለ

July 29, 2014

(ዘ-ሐበሻ) አነጋጋሪው ‘ዶ/ር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል’ ኬንያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን እና ወደሃገር ቤትም እንደሚመለስ ኢቶሚካሊንክ የተባለው የራድዮ ፕሮግራም ከአዲስ አበባ አስታወቀ።

በከተማው ውስጥ የማይገባውን የትምህርት ደረጃና ማዕረግ ጭኖ ሕዝብን ሲያታልል ነበር የተባለው ሳሙኤል ዘሚካኤል በመገናኛ ብዙሃን ድርጊቱ ከተጋለጠ በኋላ በርካታ ነጋዴዎች እና ግለሰቦች በዚህ ሰው ተጭበርብረናል በሚል ክስ መመስረታቸው የታወቀ ሲሆን በኢንተርፖል አማካኝነት ከኬንያ ወደ ኢትዮጵያ ተላልፎ እንደሚመጣ ይጠበቃል።

ራድዮው እንደዘገበው ዶ/ር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።

8 Comments

 1. Yhe molacha achberbary lelelaw metacha mehon ygebawal yemachberber dfretu tig dres silehone tadno meyazu melkam zena new baderegew.

 2. በጣም የሚገርም እና ስማርት ሰው ነው ተምሬያለሁ የሚለውማ የወር ደሞዝተኛ ነው
  ባይማር እንካን የተማረውንና የመንግሥት ባለሥልጣንን መሃይም አድርኅል ይህን ሰው መክሰስ እና ማስር ሳይሆን ሽልማትና ሥልጣን መሥጠት ነው። በአሁኑ ጊዜ የአዲስ አበባ ዪኒዥርሥቲ ዲን እና አገር አሥተዳድራለሁ የሚሉትንማ አየናቸው የዳምና የዶማዎች ክምችት ነው።

 3. It’s not only Samuel zemichael whos is cheating
  with forgid degree but also Woyane officials, generals and cadres who get thier Masters degree from grade 5. So why media focused only on him. If Fana radio is fair let all TPLF cadres be open to investigation.

 4. Good nwes criminal is criminal. But I dont beliv the WOYANE propganda my bee he is the opsition group.

 5. ይሄ ሌባ ብዙ ወንጀል አለበት:: የግርማ ወ/ሚካኤልን መጽሃፍም እሱ እንዳልጻፈው እናውቃለን:: ብዙ ጉድ አለበት:: እንዲህ አይነቱ ሌባ ነው አገር ያወደመው:: ገና ብዙ ርኩሰት አለበት:: እሱን ብሎ አንተርፕረነር:: ዶ/ር ወረታው የሚባል ሌላ ሌባ ከአሁንዋ የሴቶች ሚኒስቴር ጋርም የሰሩት ሌብነት ይመርመርልን:: ዜጋ ገዳይ ክብር አጉዳይ በሌብነት የከበረ ነዳይ ሁሉ ይመርመርልን:: አይ ቀን ደጉ!!! እውነት መቸም ተቀብራ አትቀርም::

 6. ጎበዝ ጠንቀቅ ነው ዘንድሮ።ዶክተር ነኝ የሚለው በገፍ በየቀኑ እየተፈለፈለ ስለበዛ ጠንቀቅ ነው። በተግባር ያቺን አገር ካለችበት መከራ እስካልፈወሳት ድረስ ዶክተር ሁላ ሆድ አደር መሆኑንም አንርሳ።በተለያየ ሙያ ሠልጥኖ ዶክተር መባል ቢቻልም ያም ምሁር ተሆነ ማለት አይደለም።የተማረና የሠለጠነ ልዩነት አለው።

 7. Engineer, artist, activist are not title. Do you know only Ethiopian medias use these professions as title? Please let Zehabesha be the first one to stop using these words wrongly as a title. At least do some research or consult with language experts.

 8. is it a big deal in the face of the big time swindler, cheater and thug Woyane ? Samuel is abrain child of woyane thugs.

Comments are closed.

h america 1296673 1280
Previous Story

Sponsored Post

Next Story

እረ በመድሃኔ ኣለም ይብቃዎት ኢንጂነር ግዛቸው! 

Latest from Blog

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ | ስለአማራ ክልል ከነዋሪዎች የተሰማው | አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል” | “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል”| “እጅ ከመስጠት ውጭ አማራጭ አይኖረንም” ፊ/ማ “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ

ዮሐንስ አንበርብር በጥፋተኝነት ላይ ያልተመሠረተ ንብረት የመውረስ ድንጋጌም በአዋጁ ተካቷል አዋጁ የሚፀድቅ ከሆነ 10 ዓመት ወደኃላ ተመልሶ ተፈጻሚ ይሆናል ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ሰው ወይም ሊታወቅ ከሚችል ገቢው በላይ ሀብት አፍርቶ ምንጩ ሕጋዊ መሆኑን ማረጋገጥ ያልቻለ ሰው፣ ንብረት በመንግሥት እንዲወረስ የሚፈቅድ ድንጋጌ የያዘ
Go toTop