ቴዲ አፍሮ መልዕክት አስተላለፈ (ቪድዮውን ይዘናል)

June 19, 2014

ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በዋሽንግተን ዲሲ እና በዳላስ የተሰረዙት ኮንሰርቶች የስራ ፈቃድ በአሜሪካ አመልክቶ በወቅቱ ስላልተፈቀደለት መሆኑን አስታውቆ አሁን ግን የሥራ ፈቃዱ ስለተፈቀደ ሥራው እንደሚቀጥልና በሲያትል ከተማ ቀጣዩን ኮንሰርት እንደሚቀጥል “ወደ ፍቅር ጉዞ ተጀምሯል” ሲል አብስሯል። መል ዕክቱን ያድምጡ። ቴዲ በሚኒሶታ ጁላይ 12 የሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀርባል።

6 Comments

 1. እባካችሁ ዘ ሀበሻዋች ችኮላው ምንድነው ተረጋጉ እንጂ ለወሬ መቸኮል ምን ይሉታል? ቴድሮስ ታደሰ ብላችሁ ጅማሬያችሁ ላይ አምታታችሁን እኛም ቸኩለን ልንዘለው ነበር እናንተም ቸኩላችሁ አዘልላችሁን ነበር . . .ነገር አብርዱ

 2. ድሮ ያለ መንጃ ፈቃድ ታስረሃል ሰው ገድለሃል አሁን ደሞ ያለ ፈቃድ ትሰራና ታገኛታለህ እድሜ ልክህን አጭበርብረህ አትችለውም::

  • banda ,tedy is hero for ethiopian he love both and aman of love not banda like you am oromo with little amhara about minilik every body will do mistake except GOD , go out from your narrowness and hatered brother bashaw even if I donot like and hear music,let GOD have mercy upon us ,love and forgiveness wins.

 3. በሌ ጉደታ ምን እንደምትል እራስህ የገባህ አይመስለኝም ከባድ የቋንቋ ችግር እንዳለብህ ጽሁፍህ ይመሰክራል:: ይሄ ደግሞ የሚያሳየው ምንም የማታውቅ ቅል ራስ መሆንህን ነው:: እንደዚህ አይነት የድንቁርና ችግር ደግሞ ያለ እውቀት አይፈታም እና ጊዜ ሳታጠፋ ትምህርት ቤት ግባ::
  ቴዲ አፍሮ አንድ ወራዳ ዝተት ተራና መሃይም እንደሆነ ብዙዎች አውቀውታል ፊትም ነስተውታል ከፍተኛ ስድብና ውርጅብኝም አውረደውበታል:: ብዙ ጊዜ በጋዜጣና በመጽሄት ላይ ስለሱ ታላቅነት ተሰብኳል ተፎግሯል አሁን ግን እጅግ አስነዋሪ ዘፋኝ መሆኑን ህዝብ አውቋል:: ጋዜጦችም እንዳትፎገሩ ብታቆሙ ይበጃችኋል::
  በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደ አጭበርባሪው ዶክተር ኢንጅነር እንደሚዋረድ ደግሞ ልነግራችሁ እወዳለሁ:: ቴዲ ወያኔን የሚቃወም ጀግና ያላችሁት ሁሉ ከባድ የወያኔ ቂጥ ላሽ መሆኑን ስታውቁ እንደገና እንደምትጨፈጭፉት የታወቀ ነው:: የግብረሰዶም አመል የተጠናወተው መቀመጫውን ለወያኔ ካድሬ የሚያስጠልዝ መሆኑን ስታውቁ ደግሞ ከሰለሞን ተካልኝ የባሰ መሆኑን ታቃላችሁ::
  ሰላም ሁኑ በሌ ጉደታ ግን አማርኛውን በደንብ ጻፈው እንጂ ኢንግሊሽ በሽታ እንደሆነብህ ማወቅ ችያለሁ:: If you have no great thing to say, you better shut the #$@k up.

 4. @ bela gudeta balefew kixihin yebeduh ken enan miskir xertehegni neber ena gin sletekefeleh almesekirm byahalew ante ‘BUSHTI’ astaweskegni xebab!!!!!!!!!!!

 5. bashaw I think you have brillint mind i see when you say kel ras .I think you must be genius. LOVE is not the way you answerd him please stop this why don’t you see yourself what ever you say Minilik is the hero that let you be your self>Teddy didint add any thing he tells us the truth .Please stop it. there is nothing you profit from rascisn .Teddy is our hero>TTTTTTTTeeeeeeeeeeeedddddddddddddy always best!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

Comments are closed.

Ask
Previous Story

የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች

song
Next Story

Sport: አፍሪካ- ‹‹ክሮስ ኤክስፖርት እናደርጋለን›› – የዓለም ዋንጫ ዕይታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

Go toTop