July 8, 2022
2 mins read

ጃዋር መሐመድ ተከበብኩ ካለ የሚገደለው አማራ ነው፣ ከአብይ ጋር በስልጣን ከተጣሉ የሚገደለው አማራ ነው

12334445rr
12334445rrጃዋር መሐመድ ተከበብኩ ካለ የሚገደለው አማራ ነው፣ ከአብይ ጋር በስልጣን ከተጣሉ የሚገደለው አማራ ነው። ኤጀቶ ጥያቄው ካልተመለሰ የሚገደለው አማራ ነው። በዚህች ሀገር የሆነ ነገር ሲፈጠር የሚገደለው አማራ ነው። የሩዋንዳው የዘር ጭፍጨፋ ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል። በአማራ ላይ ጀኖሳይድ እየተፈፀመ ነው። ይሄንን በመረዳት ሁላችንም ለመፍትሔው እንነሳ።
መንግስት የወልቃይትን ጉዳይ ለድርድር ማቅረብ ማቅረብ የለበትም። ወልቃይት የአማራና የትግራይ ጉዳይ ብቻም ሳይሆን፣ የምስራቅ አፍሪካ የፀጥታ ጉዳይ ነው።
ኦሀድ ቤንአሚ – የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ
———————————————————-
291270438 2679434518857037 8509211034701985960 nበአማራ ላይ የሚደረገውን ጀኖሳይድ የሚክዱ ሰዎች፣ ጭፍጨፋው እንዲቀጥል የሚፈልጉ ናቸው። ኢዜማ የሚባለውን ፓርቲ ጨምሮ ከመንግስት ጋር የሚሰሩ በርካታ ፓርቲዎችም ወንጀሉን ጀኖሳይድ አይደለም ብለዋል።
እነዚህ ፓርቲዎች ጀኖሳይዱን የሚክዱት በሀገር እና አለም አቀፍ ደረጃ ጀኖሳይዱ እንዲቆም በተለዬ ሁኔታ እንዳይሰራ፣ በወንጀለኞች ላይ እርምጃ እንዳይወሰድ፣ ሞቱን በመጠባበቅ ያለው አማራም ልዩ ጥበቃ እንዳይደረግለት በማቀድ ነው።
(መስከረም አበራ – ለኢትዮ ንቃት ሚዲያ ከተናገረችው ከተናገረችው የተወሰደ)
12334445rrr

1 Comment

  1. አማራው የአይሁዳውያንን የትግል ስልት ካልተከተለ መገደል፣መሳደድ፣መዋረዱ ይቀጥላል የአሳምነውን መንፈስና የትግል አርማ ካነገበ እራሱን ያድናል ኢትዮጵያንም ከመፈረካከስ ያድናል ለራሱ ካልቆመ ለሱ የሚቆምለት አይኖርም ።መስከረም አበራ ሴትም እናትም ነች እሷ ይህን ካደረገች ከሌላው ምን መጠበቅ አለበት። የአማራው ኤሊት ዲስኩሩን አቁሞ በክራቫት መጀቦኑን አቁሞ አንድም ለወገኑ አንድም ሉራሱ ክብር መጋጋጥ አለበት።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

291570893 1431907443958896 5179687588090730556 n
Previous Story

እንኳን አገር ቤተሰብ መምራት አትችልም – የአቶ አብይ አህመድ የፓርላማ አሳዛኝና አስቂኝ ጥቅሶች

IDPs 2048x1152 1
Next Story

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop