ኢንተርፖል የኢትዮጵያን መንግስት አጋለጠ፥ በተለያዩ አከባቢዎች ወጣቶች እየታፈኑ ነው፥ የሸኔ ጥቃት በአዋሽና መቂ – Anchor News May 8, 2023

May 8, 2023

https://youtu.be/2YqrOgwvjfw

ኢንተርፖል የኢትዮጵያን መንግስት አጋለጠ፥ በተለያዩ አከባቢዎች ወጣቶች እየታፈኑ ነው፥ የሸኔ ጥቃት በአዋሽና መቂ – Anchor News May 8, 2023

2 Comments

  1. መሳይ አሁን አቶ አብይ ቀጠፉ ነው የምትሉን? አረ ቀነስ አድርጉት ባለፈው አልተማሩም የሰው ስራ ወስደው ነው የተዶፈተሩት አላችሁን ቀጥሎ ደግሞ ከኢንተርፖል ተደራድሬ ምንም ያላደረገውን ዜጋ አይኑን አስሬ አመጣሁት አሉ ባለፈው ጁዋር ለደም ግብሬ ይህን ያህል ሰው ሻሸመኔ ይገደል ሲል እሱንም አልሰሙም ማይካደራ 10000 ወለጋ ደግሞ 1500 ሰው ሲሞት አልሰሙም እኔ ዲሲ ቁጭ ብዬ የሰማሁትን እሳቸው እዛው ሁነው ይህ ወንጀል ከመደረጉ በፊት እየተገራቸው አልሰማሁም ማለት ምንድነው? ካሁን በኋላስ እንዴት ልመናቸው? ቀጥሎ ስለ ፕሪቶሪው ስምምነት አልሰማሁ ሳይሉን አይቀሩም።

  2. መሳይ ኢትዮጵያ የምትፈልግህ የኢትዮጵያ ልጅ እየሆንክ መጥተሃል። አንተም ለህሊናህ እነ ብሬም ለሆዳቸው አደሩ ማለት ነው? አይ ጊዜ አሁን ብርሃኑ ሳይታገል ታገልኩት ላለው ለህወአት ቁጥር 2 እንዲህ ሽንጡን ገትሮ ይቆማል ብሎ ማን ይጠረጥራል? አንድ ሄኖክ የሚሉት ቆቅ ልጅ ነበር ከጅምሩ የዚህ ሰውዪ ነገር ስላላማረው ቀጣፊ ነው ሲለን እኛም ስለድፍረቱ አይን ይብላህ ስንለው ነበር። ለካ ልጁ ቀደም ብሎ ነገር ገብቶት ነው። እንዴት ያለ የንስር አይን የነበረው ልጅ ነበር ይሄ ግምቦት 7 የሚሉት መስመር ሲለቅ የዲሲ ግብረ ሃይል የሚባል የሙጃ ስብስብ አካሄዱን አይቶ የተጸየፋቸው። ቅጥፈትን አስለምደውኝ እኔም ወደ እውነቱ ስምጣ ታገለኝ አቶ ነው ዶክተር የምላቸው እኝህን ሰው? አስበውበት መሰለኝ ለኢንተግሪቲ ዋጋ የማይሰጠውን ብርሃኑ ነጋን የትምህርት ሚኒስቴር ስላደረጉት ፕሮፌሰርነትን በቅርቡ ይሸልማቸዋል ብሬ እንዲህ ነው። ያም ከከበደ አንዱ የኦሮሚያ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ይሰጣቸዋል የለመዱት አጠራርም አይቀነስባቸውም እንደ ማሪቱ ለገሰ ለዚህ ለዚህ ጊዜ ካልሆኑ ምን ይጠቅማሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

182375
Previous Story

ሰበር ሰበር ቪዲዮ:ፓርላማው ታምሶ ዋላ ኢትዮጵያ ሲኦል ሁናለች ደመደሙ አንጋሳ እነ ሽመልስን ፓርላማው ላይ ዘረረ ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ

Abiy Gragn Mohamed 1 1
Next Story

የትዉልዱ ችግር ለቃሉ የሚታመን ማጣት /መጥፋት ብቻ ነዉ 

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም
Go toTop