አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ ! ለመላው ዐማራ ሕዝብ በያለህበት ክፍለ ሀገራት! – ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)

April 30, 2023
16 mins read
Amhara

ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)
AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATIO (APO)

የአቢይ አሕመድ አሊ የኦነግ/ኦሕዴድ መከላከያ ተብዬ ወራራ ሠራዊት ዐማራዉን ሕዝብ ትጥቅ አስፈትቶ ለመጨፍጠፍ፣ ንብረትና ርስቱን አጠቃሎ ለመዝረፍ፣ ባሕልና ሃይማኖቱን አጥፍቶ የአረመኔ ጋላ መጤ ወራሪ ሰፋሪ ኦሮሚያ ገዳ ነጸ ሪፑብሊክ ምሥረታን ለመከወን አቅዶና ተዘጋጅቶ በመፈፀም ላይ ይገኛል። የወያኔ ትግሬ ምልምል ማደጎ የሆኑት የኦሕዴድ ጉጀሌዎቹ እነ አበይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አባ ዱላ ገመዳ ወዘተረፈ ከአርባ ዙር በላይ በዘመናዊ ትጥቅና ዝግጅት ያደራጁትን ልዩ ኃይል ሠራዊት የመከላከያ ደንብ ልብስን አልብሰዉ ባማራ ክልል ተብዬዉ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በወሎና በሰሜን በጌምደር ከተሞችና ወረዳዎች አሰማርተዉ፣ ያማራዉን ሰላማዊ ገበሬ ሁሉ ትጥቅህን ፍታ ብለዉ ወረዉታል። የየአካባቢዉን ፋኖ፣ ብሔራዊ ጦር ሠራዊት፣ ተመላሽ ያማራ ልዩ ኃይልና የቀድሞዉ ሠራዊት አባላትንም ጭምር ለመግደልና ማንኛውንም የጦር መሣሪያ ካማራዉ ሕዝብ ለመግፋፍ፣ የአቢይ አሕመድ የጋላ ጎሣ መከላከያ ተብዬዉ በጣም ቡከንና ሙሰኛ ከወያኔ ትግሬ ጦር ግንባር እስከ ሸዋ ደብረሲና የፈረጠጠ፣ በሌላ በኩልም የጎረቤት ሱዳን ጦር ሠራዊት የኢትዮጵያን ድንበር 80 ኪሎሜትር ዘልቆ ገብቶ የፋሾካን ለም ምድረ ይዞ ሰሊጥ፣ ማሽላና ጥጥ አምራች ሲሆን፣ በደቡብ ሱዳን በኩልም ታጣቂዎች ድንበር አልፈዉ ከፍተኛ ጥቃትና ወረራ ሲያደርጉ ያቢይ አሕመድ ጋላ “መከላከያ” እንደ ድልብ ሠንጋ ቁጭ ብሎ ይቀለባል። በፍጹም ያለአግባብ ዐማራ ክልል ገብቶ ሕዝቡን ያሸብራል፣ ያማራ ምሁራንን፣ ተማሪዎችን፣ ፋኖዎችን ወዘተረፈ ያፍናል፣ ይገድላል። ለሦስት ወራት የሚዘልቅ ዐማራን ትጥቅ የማስፈታትና የመዝረፍ ዘመቻ በኦነጋዉያን እነ አቢይ አሕመድና ብርሃኑ ጁላ ታዉጇል። ዐማራ ለተከታታይ ጥቃት የተጋለጠበት ዋናዉ ምክንያት መንግሥት ለተባለዉ መዋቅር የሃይማኖት ያህል እምነት ስላለዉ ነዉ።
ያማራዉ ሕዝብ በአፍሪቃ አባይ ሸለቆና የኢትዮጵያ አምባዎች ለብዙ ሺህ ዘመናት ሲኖር ከቅድመ ፈርኦናዊ ሥርዎ መንግሥት ምሥረታ በምደረ ከሚት (ጥንት ግብጽ) ጀምሮ መንግሥታዊ ሥርዓት መሥርቶ የኖረ በመሆኑ ምክንያት ሥነ ልቦናዉ ሃይማኖቱና ባሕላዊ ልማዱ ከመንግሥት መኖር ጋራ ተቆራኝቶ ቆይቶዋል። ይህም ነገር በተለይ የወታደራዊ ደርግ መንግሥት ተወግዶ በኢትዩጵያ የባንቱስታን አፓርታየድ የጎሣ ፌደራሊዝም በፀረ ዐማራ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ የፋሽስት ጣሊያን ባንዳ አስካሪ ዉላጆች ዋና መሪነት፣ በምዕራባዉያኑ የእነ አሜሪካና እንግሊዝ መንግሥታት ርዳታና ትብብር ተመሥርቶ፣ ከፍተኛ ያማራ ሕዝብ ጥላቻ፣ ፍጅትና ማፈናቀል ሲያደርግ ቆይቶ ከ27 ዓመታት በሁዋላ በሕዝባዊ አመፅ ተንኮታኩቶ ወደ መቀሌ የፈረጠጠዉን ሳይቀር ዐማራዉ መንግሥት ብሎ ተቀብሎታል። ምን ይህስ ብቻ የትሕነግ ጉዲፈቻ ልጅ ያማራ ሕዝብ ጥላቻ ሕሊናዉን ያሳተው ወሽካታዉ አቢይ አሕመድ አራት ኪሎ የሥልጣን ወንበር ላይ ሲፈናጠጥ ከጋላዉ ጎሣ ይልቅ ዐማራዉ ነበር በአብዛኛው ሆ ብሎ ያጨበጬበዉና ያቃለጠዉ። ሆኖም ግን አቢይ አሕመድ በኤርትራ በረሃ ፍየል ጠባቂ የነበረዉን ኦነግን ከነትጥቁ አስገብቶ በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በቡራዩ ነዋሪ ዐማሮች፣ ጋሞዎች፣ ጉራጊዎችን፣ ወዘተረፈ ያስጨፈጨፈዉ። ከወለጋ እስከ ሐረርጌ እንዲሁም መተከል የዘር ማፅዳትና ማጥፋት ቀጠለ። አቢይ አሕመድ ያማራ መሪዎችን እነ ጀነራል አሳመነዉ ፅጌንና አምባቸዉን አስገድሎ መፈንቅለ መንግሥት ተደረገ ብሎ ወሻከተ። በአለፉት አምስት ዓመታት በአቢይ አሕመድ መንግሥት ይፋ ድጋፍና ትብብር ኦነግ ተብዬዉ የኤርትራ ፍየል ጤባቂ ባማራዉ ትጥቅየለሽ ገበሬ፣ ነጋዴ፣ ተማሪ አስተማሪ፣ ኦርቶዶክስ ክርስቲያንና እስላም ሕዝብ ላይ በተለይ በወለጋ ምሥራቅና ምዕራብ ዞን ዐማራው ተለይቶ የዘር ፍጅትና ማፅዳት በየጊዜዉ ሲፈጸምበት ለሰባዊ መብት ቆመናል ባይ በቻይና፣ በኢራን፣ በሩሲያና ሌሎች አገሮች ላይ ጠዋት ማታ የሚያልዝኑት ሁሉም ተባብረዉ ላማራዉ ሕዝብ ዕልቂት ጆሮ ዳባ ልብስ ብለዉ ከአቢይ አሕመድ የጋላ ጎሣ ፋሽስት መንግሥት ጋራ ያንዛርጣሉ። በጦርነቱ ወቅትም መርጠዉ ለትግሬ ብቻ እነ አምንስቲ ሲያሽቃብጡ እንደነበር አይዘነጋም።
በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ላለዉ የኦነግ/ኦሕዴድ መንግሥት ዋናዉ ተቀናቃኝ የታጠቀና የተደረጃዉ፣ የምዕራባዉያኑ ታማኝ ቅጥረኛዉ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ አቅሙን ሳያዉቅ ጦር ከፍቶ በጣም ችጋራም ወጣት፣ አሮጊትና ሽማግሌዎች ሳይቀሩ አዝምቶ ያማራዉን ሃብት ንብረት ሲዘርፍ ፣ ሲያወድም ና ሲገድል ቆይቶ፣ ጦሱን ላማራዉና አፋር ሕዝብ አድርጎ አፈርድሚ ከበላ በሁዋላ ነዉ ወያኔ ትግሬ ባሜሪካን መንግሥት ቀጥታ ትዕዛዝ ታረቁ ተብለዉ በደቡብ አፍሪቃ ፕሪቶሪያ ና በኬኒያ ናይሮቢ ተከታታይ ተዉኔት የተከወነዉ።

ያቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ መከላከያ ከትግሬ ተጠራርጎ ወጥቷል። ይህ የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ብቻ ነዉ አዛዥ ናዛዥ ሆኖ በየቦታዉ በተለይም በራያና በወልቃይት ሰፍሮ ፋኖን ትጥቅ በማስፈት ና ባማራወ ርስት ድንበር ላይ የሚገኘዉን ልዩ ኃይል ሳይቀር በማስወጣት ለወያኔ ትግሬ ወረራ ጥርጊያውን መንገድ የሚይዘጋጀዉ።
ሰሞኑን የተሰማዉ ጉድ ደግሞ የጋላዉ መከላከያ ዋና አዝዥ የሻዕቢያ ምርኮኛው ቦቅቧቃ ብርሃኑ ጁላ የተባለዉ ሞጥሟጣ በፋሲካ በዓል ዋዜማ ያለ ሥራ ድርሻዉና ያለአግባባ ባማራዉ ሕዝብ በፋኖ፣ በልዩ ኃይልና ብሔራዊ ጦር/ሚሊሽያ ላይ የማጥፋት ዘመቻ አዉጇል። ዓይኑን በጨዉ አጥቦ ትጥቅ አሶርዶ ወደ ቤተሰባቸዉ ሲመለሱ በጉዞ ላይ የነበሩትን ያማራ ልዩ ኃይል ቁጥራቸዉ ከስድሳ በላይ የሆኑትንና ሌሎች ንጹሃን ዐማሮችን በይፋት ሰንበቴ አካባቢ የኦነግ ታጣቂዎች ጨፍጭፈዉ ያካባቢ አረመኔ ጋላ በሟቾች አስከሬን ላይ ሲጨፍሩ የተየዉን የጋላ አረመኔነት ለመሸፈን ብሎ “ፋኖ ነዉ ልዩ ኃይሉን የጨፈጨዉ….” እያለ በሸዋ ይፋት አዉራጃ እሱና አቢይ አሕመደ ያሰማሯቸው፣ ያስታጠቁዋቸዉ የኦነግ ነፍሰ ገዳይ ወንጀለኞችን እጅግ አረመኔያዊ ድርጊት በፋኖ ላይ ለመላክክ ሲንተባተብ ታይቷል። የሁሉም ለኛ ተረኛዉ፣ የሙስኛዉ ጦር አዛዥ ብርሃኑ ጁላ ቡራ ከረዩ ዛቻና ማስፈራሪያ ከወያኔ ትግሬ ጋር እያደረጉ ላሉት ሠርግና ምላሽ ስጦታ ብጤ ቢሆንም ፍጥኖ እንደ ጤዛ ይረግፋል።
ባማራው ሕዝብ ላይ በኦነጋዉያን በያለብት እየተፈፀመ ያለዉ የዘር ፍጅትና ማፅዳት ባልተገታበት፣ ወያኔ ትግሬ በወልቃይትና ራያ ለቀጣይ ወረራና ዝሪፊያ እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት ይባስ ተብሎ አልፈዉ ገፍተዉ ያማራ ክልል ተብየዉን በኦነግ የጋላ ሠራዊት ወረዉ ትጥቅ ለማስፈታት ዘምተዋል።

ስለሆነም ዐማራው ከእንግዲህ በሁዋላ የደንቆሮ ልቃሶዉን ማለትም ሰለ ወደመችና መታረጃዉ ቄራ፣ የአረመኔ ጋላ ና ትግሬ መፈንጫ ለሆነችዉ የወደመች አገር ኢትዮጵያ! ለኢትዮጵያ አንድነት… መንግሥት ድረስልኝ እያልክ ለሚገልህና ለሚያስጨፈጭፍህ፣ ትግሬና ጋላ ተፈራርቀዉ ለሚዘዉሩት “መንግሥት” ሰጥ ለጥ ብሎ መገዛቱን አቁመህ ነጻነትህንና መብትህን በተባበረዉ ክንድህ ለማረጋገጥ ተነስ።
በዐማራ ክፍለ ሀገራት የገባዉ የአቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ መከላከያ ጦር በሁሉም ቦታና ጊዜ መመታት፣ መደምሰስ ትጥቅና ስንቁን መቀማት፣ ማሳጣት የሕልዉናዉ ተጋድሎ ስልት ነዉ። በደፈጣ ዉጊያ ስልት፣ ባማራ ምድር የገባን ጠላት ወራሪን ሁሉም ዐማራ ሴት ወንድ ወጣት አዛዉንት ሳይቀር ልክ የፋሽት ጣሊያን ወራሪን አርበኞች መዉጫ መግቢያ እንዳሳጡት ያቢይ አሕመድ ኦነግ ጋላ ወራሪን በያለብት መመንጠር ይኖርበታል። አንድም ወራሪና ባናዳ አይመለስም። ወራሪ ጠላት በራሱ ትጥቅና ስንቅ መመታት አለበት። ከኦነጋዉያንና ወያኔ ትግሬ ጸረ ዐማራዎችም ሌላ ጠላቶችን ባማራዉ ሕዝብ መካከል የተሰገሰጉ አሾክሿኪ ባንዳዎች፣ የብአዴን፣ የአብን ወዘተረፈ ያቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ቀለብተኛ አጋሰሶችንም ለይቶ ማስወገድ ግድ ይላል።
እዚህ ላይ በጎንደር ከተማና ዙሪያዋ ያላችሁ የብአዴን ብልፅግና ምልምል ቅጥረኛ አስመሳይ ፋኖ ተባይ ሁሉ ሚናችሁን በፍጥነት ለዩ። የሕልዉናዉ ትግል በሁሉም በታና ተመሳሳይ ጊዜ መደረግ ሲገባዉ በጎንደር ከተማ ዘግይቶ የማስመሰልና ለዕይታ ብቻ የተደረገዉና የሚደረገዉ ትክክል አይደለም። በአንጻሩ ግን የሰሜን በጌምድር ወገራ ወልቃይት ጠገዴ፣ ሑመራ፣ ጠለምት ወዘተረፈ አርበኛ አናብስት እነ ሻለቃ መሣፍንት ተሰፈ (ፊታዉራሪ) ኮለኔል ደመቀ ዘዉዱ ወዘተረፈ እያደረጉ ባላዉ ወደርየለሽ የሕልዉና ትግል ያማራ ተወላጅ ሁሉ ይኮራባቸዋል። በጎጃምና በሸዋ የተጀመረዉ በስፍራና በጊዜ የተናበበና የተቀናጀ የሕልዉና ትግል በያዘዉ ትክክክለኛ መስመር ቀጥሎ ጠላትን ይደመስሳል።

ዐማራው መብትና ነጻነቱን በተባበረ ክንዱ ያረጋግጣል! ትግሉ ይቀጥላል!
የኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መከላካያ ካማራዉ ክፍለ ሀገራት ባስቸኩዋይ ይዉጣ!

ዐሕድ ኦነጋዉያን እነ አቢይ አሕመድ ብርሃኑ ጁላ ባማራ ሕዝብ ላይ ያወጁትን የልቂት ዘመቻ በአፅኖት ይኮንናል! የዓለም ማኅበረሰብም ያወግዝ ዘንድ ጥሪ ያቀርባል።

በአቢይ አሕመድ ያራት ኪሎዉ ሸኔ ቡድን የታፈኑት፣ የታሰሩት ጋዜጠኞች፣ አስተማሪዎች

በአስቸኩዋይ ይፈቱ! አዲስ አበቤ በኦነግ ጋላ ሸኔ ታረድህ ከማለቅህ በፊት ተደራጅተህ ተነስ! ለሆድህ ብለህ ለነ አቢይ አሕመድ፣ አዳነች አቤቤ አሸርጋጅ ሁሉ ቄሮ አይምርህም።

ፍትሕ ለሕሊና እሥረኞች ለነ ታዲዎስ ታንቱ፣ መስከረም አበራ፣ ሲሳይ አዉግቸዉ፣ በቀለ ኃይሌ ፣ ወንደ ወሰን፣ ቴዎድሮስ አስፋዉ፣ ዳዊት፣ ወዘተረፈ !

ዐሕድ የጉራጌን የክልልነት ጥያቄ ይደግፋል! በዉልቅጤ በግፍ የታሰሩት ሁሉም ይፈቱ!

ሞት ለጸረ ዐማራ ቡድኖች፧ ለኦነግ/ኦሕዴድ፣ ለኢዜማ፣ ለትሕነግ፣ ለብአዴን፣ ለአብን!

ዐሕድ

30.04.2023

2 Comments

  1. ማነህ አንተ? ግለሰብ ወይስ ድርጅት? ጽሁፉስ መግለጫ፣ ትርክት ወይስ የትግል ስልት ወይስ አለሁ ባይነት?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

shambel belayneh zeregnnet yikum
Previous Story

Shambel Belayneh – Zeregnnet Yikum – ዘረኝነት ይቁም

344567470 182589257603169 2982473212083489897 n
Next Story

ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ 

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም

አቢይ አህመድ ታላቁን አሜሪካንና የተቀሩትን የምዕራብ ካፒታሊስት አገሮችን ማታለል ይችላል ወይ? የአሜሪካ “ብሄራዊ ጥቅምስ ኢትዮጵያ ውስጥ“ እንዴት ይጠበቃል? የአሜሪካ እሴቶችስ(Values) ምንድን ናቸው?

ለመሳይ መኮንና ለተጋባዡ የቀድሞ “ከፍተኛ  ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት” በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን የስቴት ዴፓርትሜንት ውስጥ ተቀጥሮ ለሚስራው ኢትዮጵያዊ ሰው የተሰጠ ምላሽ!   ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ግንቦት 19፣ 2016(ግንቦት 27፣ 2024) መሳይ መኮንን በአ.አ በ17.05.2024 ዓ.ም አንድ እሱ  የቀድሞው “ከፍተኛ የኢትዮጵያ

ጎንደር ሞርታሩን እስከ ጄነራሉ ተማረከ | ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | ብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን

ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | “ፋኖ ከተማውን ቢቆ-ጣ-ጠር ይሻላል” ከንቲባው |“አብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን” ኮ/ሉ |“በድ-ሮን እንመ-ታችኋለን እጅ እንዳትሰጡ” ጄ/ሉ
Go toTop