Shambel Belayneh – Zeregnnet Yikum – ዘረኝነት ይቁም

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአቶ ፀጋ አራጌ ውሳኔ የሕዝብ መነጋገሪያ ሆነ -ያሬድ መኮነን

4 Comments

  1. ሻምበል በላይነህ ጎበዝ ነጋዴ ነው ምን ትርፍ እንደሚያመጣ ረጋ ብሎ አስልቶ ነው እንቅስቃሴውን የሚጀምረው ያላወቀው ሰው መታለል የለበትም።

  2. ብዙሃኑ የኪነጥበብ ሰው ከአጼው እስከወያኔና ብልጽግናው ለሆዱ ማደሩን ባውቅም ከያኒሻምበል በላይነህ እዚህ ያቀረበውን የሰላም ዘማሪያን ያላቀረቡት ወቅታዊ መልክት ነው:: ሻምበል ሴንትሉዊስ መጥተህ በዘለሰኛ ጀምረህ ወደአለማዊነት ስትቀይረው የገሰጽኩህ ነኝ ተባረክ !ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው

  3. ፓስተር ሰላም ነው? ያገራችን ነገር ወዴት እየሄደ ይመስሎታል መሪዎቹ ሁሉ እንኩቶ ሆኑብን እንደርሶ አይነት ክብር ያለው ስው ቢኖርም እንደ እስራኤል ዳንሳ፤ነብዩ ጩፋ፤ዮናታን አክሊሉ….. አይነቶችን ከየት አምጥቶ እንደበተነብን ማወቅ አስቸጋሪ ሁኗል። የሚገርመው ስማቸው ነው ቄስ ግርማ፤ነብይ ዮናታን/እዩ ጩፋ፤እስራኤል ዳንሳ እያለ ይቀጥላል እንደው ካላስቸገርኮት ማነው ስም የሚያወጣላቸው። ከወለጋ አንድ የኔ ቢጤ ጅላንፎ አልማዝ ከመሸጡ በፊት እስራኤል ዳንሳ ዘንድ ሂዶ ሊያጸልይ የሆነውን ሁሉ ያዩ መሰለኝ።እንደው ግራ የገባ ነገር ሆነብን እግዚአብሄር ጋር ስደባደብ አድራለሁ ያለውንም ፓስተር አይተዋል ይሄን ማለቴን ይቃወሙብኝ ይሆን? ቄስ ግርማ ከቄሮ ጋር ሁኖ በቆንጮራ ሰው አይገድልም ይሉኛል አፎን ሞልተው? ለማንኛውም ጸሎት ያስፈልጋል ከነዚህ ጩሉሌዎች እንዲሰውረን።

  4. ሻምበል ትያትረኛ ነው ተብለሃል አንድ ነገር ትርፍ ካላመጣ አይሞክርውም አብዛኛው አርቲስት አላማው ወይ ብር ወይ ዝና ነው ዝናም ብር ያመጣል ሻምበል ግን ቀላል ሰው አይደለም ካስፈለገና ከጠቀመው ሺጦህ ይሄዳል ሲመቸው ጎንደሬ ሳይመቸው ደግሞ ወሎዬ ነው። ከሆነው በላይም ስለ ራሱ ይነግርሃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share