የ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል

የካቲት 23 2015 ፤ የ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል “ጀግንነት፡ አይበገሬነት እና ጽናት” በሚል መሪ-ቃል ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል።
በዝግጅቱ ላይ ልዑል ኤርምያስ ሣሕለ ሥላሴ ፣ ልዕልት ሳባ ከበደ እና በርካታ ኢትዮጵያዊያን፡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፡ የሃይማኖት አባቶች፡ የጎረቤት አገራት እምባሳደሮች እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ተገኝተዋል።
 
ተጨማሪ ያንብቡ:  የሕወሓቱ ልሳን ወይን ጋዜጣ አዘጋጅ ደብዛው ጠፋ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share