February 28, 2023
1 min read

ከመሞቴ በፊት ለሀገሬ ቁም ነገር ብሰራ አባቴን ደስ ይለዋል፡፡ ፕ/ር ማሞ ሙጬ

Adwa 5

3 Comments

  1. ፖለቲካ አላውቅም ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲካን ማሞ ካላወቀ ማን ሊያውቅ ይችላል? ተው እንጅ የሶሻል ሳይንስ ምሁር የሆነ ሰው ፖለቲካን አላውቅም ማለት በኢትዮጵያ ኮንቴክስት እኔ ከተቃዋሚ አይደለሁም በነሱ አይን አትዩኝ ማለትም ይመስላል አለፍ ሲልም ቦታ ፈልጉልኝ አይነት ነው። ተው ተው የህዝብህ የእገርህ ስቃይ ይሰማህ በአንተ ቦታ ያለ አንድ ትግሬ ቢኖር ነገሩ ሌላ ይሆን ነበር። ቆረጥ አድርገህ በምርጫው አማራ ሳይሆን ለሚጨፈጨፈው ህዝብም አስተዋጽኦ አድርግ ታላቅነትህን እንደ እስክንድር የምንመዝነው አካዳሚክ አለም ውስጥ በቆየህበት ጊዜ ሳይሆን ለሚሳደደው ህዝብ በምትሰጠው ግልጋሎት ነው። ሰዎችን የማግኘት እድሉ አለህ ጥርት ባለ ቋንቋ ያለብንን ችግር ለአለም ህዝብ አስረዳ በተረፈ ፖለቲካ አላውቅም ባንተ ላይ አያምርም ባንተ ስም ሌሎች ጽፈው ነው ያነበብነው ማለት ነው?

  2. ማሞ ሙጨ ክንግግርህ እንደሰማነው ታላላቅ ሰዎችን የማግኘት እድል እንዳለህ ነው ይህ ከሆነ ዘንዳ ታላቁ ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ ይህንን አስቀምጧል “እንግዴህ በዓሉ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይወሰን፣ ቢቻል በመላው ዓለም፣ ካልሆነም በአፍሪቃ አህጉር ደረጃ እንዲከበር ቢጣር ተገቢ ነው። ይኸንን ግብ ለመምታት ግን ኢትዮጵያውያን አስቀድመው ቤታቸውን ማጥራት፣ የዐድዋ ድል ያመጣላቸውን ክብር፣ እንዲሁም የአንድነታቸውን መለዮችንና መታወቂያዎችን፣ አሁን ካሉበት አሳዛኝ ሁናቴና ደረጃ አንሥተው ማሳደስና ከፍከፍ ማድረግ ይኖርባቸዋል።” ይህችን ለፍሬ ለማብቃት ኢትዮጵያዊ አደራ ጥለንብሃል የምትናገረውን ሳይሆን የምትሰራውን ነው የምናምነው፡፡ ለ ANC ሹማምንት ከሆነልህ ብቻህን ያም ካልሆነ እንደ ሃይሌ ላሪቦ አይነት አሰባስበህ ሃሳቧ ፍሬ እንድታፈራ ብታደርግ ስምህ በታሪክ ይቆያል፡፡ አፍሪካኒዝም ያለ አድዋ ማሳካት ይከብዳልና፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

General Abebaw Ethiopia 2
Previous Story

በቁማችሁ እናሞኛችሁ ዓይነት ተራ ብልጠት – ከመሳይ መኮንን

Mindaralew Zewdie
Next Story

አድዋ 3ተኛው ፍልስፍናዊ አብዮት!!! – ምንዳርአለው ዘውዴ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop