አንቺ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን – አንዳርጋቸው ፅጌ

February 6, 2023
አንዳርጋቸው ፅጌ
አንዳርጋቸው ፅጌ

አንቺ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን! ጥሪሽን ሰምተን ዛሬ ከጎንሽ ባንቆም የአያት ቅድመ አያቶቻችን አጥንት ይወጋናል:: እኔን ለማትረፍ ሰው የማይሳለውን ስለት ለቁልቢው ገብረኤል የተሳለችውስ የእናቴ አጽም ምን ይለኛል:: ተዋህዶ እምነት ብቻ አይደለሽም። ለገባው ለሚረዳሽ ከዛም በላይ ነሽ። ዛሬም ነገም ከጎንሽ ነን:: አስፈላጊ ከሆነም ከፊትሽ እንቀድማለን:: ጥቁር ልበሱ ብለሻል። ይሄው ለብሻለሁ። ለብሰናል።

5 Comments

  1. This is laughable. Aren’t you, Obo Andargachew, the very man who is covertly working for the very governmental entities (Abiy Ahmed/Oromuma, Ezema, Shabia, TPLF etc…) that are trying to ruin Orthodox Tewahido and, by proxy, ruin Ethiopia? Just who are you fooling!? Thankfully, the radical nature with which you are coming at us, is the very nature with which we will respond. Eniteyayalen!

  2. አርቲስት ነው ትርፍ የሚያመጣ ነገር እሱና ታማኝ ቀድሞ ይታያቸዋል አንዲ ስለ ኦርቶዶክስ የጻፈውን ረስቶታል መሰረት የያዘ እውቀት ሳይኖር እንጥር እንጥር አሉ መጽሃፍ ጻፍን አሉ ሲከፍቷቸው ተልባ ሁነው ተገኙ፡፡ እነ ማይክ ምርኩዙ ቀን ጨልሞባቸዋል አርፎ መቀመጥ ስህተት የለውም የሌለውን ለመስጠት መዳከር ትርፉ እራስን ማድከም ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

killer Abiy 1
Previous Story

የ4 ኪሎ ገዢዎች ጥቃትና የጥቁሩ ቀን ውሎ | Hiber Radio Special Program Feb 06, 2023

11248247114271997800555
Next Story

እባክህ ሽማግሌ ሁንና አስታርቀን

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም
Go toTop