February 7, 2023
2 mins read

እባክህ ሽማግሌ ሁንና አስታርቀን

11248247114271997800555“ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራ በመጣባት ጊዜ ሁሉ ይበልጥ የምትፀና፣ በሯ በተንኳኳ ቁጥር አጥብቃ የምትቆልፍ ረቂቅ ቤተክርስትያን ናት” ፓስተር ቢንያም
“…. ‘መቼም አንተ ጥሩ ሰው ነህ እባክህ ሽማግሌ ሁንና አስታርቀን’ ብለው ደውለውልኝ ልምጣና በአካል እንነጋገር ብያቸው አአ ወሰን አካባቢ ቀጥረውኝ ወዳሉበት ስፍራ ሂጄ ነበር። ከእሳቸው ጋር ወደ 6 የሚሆኑ የፕሮቴስታንት ፓስተሮችና ደህንነቶች አብረዋቸው ነበር። ደህንነቶችም ‘ አንተ ነፍጠኛ አይደለህ ለምን መጣህ!’ በማለት አፋጠጡኝ እኔ ግን በዘር፣ በቋንቋና በብሄር ሳይሆን በእጄ በያዝሁት መጽሃፍ ቅዱስ ብቻ እንደማምን ነገርኳቸው። ከብዙ ወከባ በኋላ ተመልሼ ሄድኩ።
በማግስቱ ለጳጳሱ ደወልኩና ሌላ ስፍራ እንገናኝና እንወያይ ስላቸው ‘ተው አይሆንም ደግሞ ከጴንጤ ጋር ታዬ ተብዬ ሌላ ችግር ልፍጠር’ አሉኝ። እውነት ለመናገር ሁሉም አፈንጋጮች ፓትርያርኩ አቡነ ማትያስ የሚመሩትን ቅዱስ ሲኖዶስ ይቅርታ ጠይቀው ወደ ቤታቸው መመለስ ይፈልጋሉ፣ ነገር ግን ልክ ወጥመድ ውስጥ እንደገባች አይጥ መውጫ አጥተዋል።….
“ይሁን እንጂ የብልጽግና መንግስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ያወቃት አይመስለኝም። ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራ በመጣባት ጊዜ ሁሉ ይበልጥ የምትፀና፣ በሯ በተንኳኳ ቁጥር አጥብቃ የምትቆልፍ ረቂቅ ቤተክርስትያን መሆኗን መረዳት ነበረበት። አሁን በኦርቶዶክስ ላይ እየሆነ ያለውን ሁሉ ሁላችንም አጥብቀን የምናወግዘው ከመሆኑም ባሻገር ከቤተክርስትያኒቷ ጎን በመቆም አብሮነታችንን መግለጽ እንፈልጋለን።” ከፓስተር ቢንያም የዩቲዩብ ቻናል

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

Go toTop