ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ስለ ወለጋ ጭ.ፍጫፋ እውነቱን ተናገሩ | የአማራና የኦሮሞ ግ.ጭ.ት አይደለም | ኢዜማ

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ኮሜዲያን መስከረም በቀለ ከኤርፖርት በጸጥታ ኃይሎች ታፈነ

4 Comments

  1. ብርሃኑ ነጋ የጭፍጨፋው አካል ነው ሁኔታ እያየ አትርሱኝ የሚል ክብር የሌለው ሰው ነው

  2. አይ ብሬ ኦሮሞ አማራን አልገደለም ነው ምን ለማለት ፈልገህ ነው? አንተም እኮ 13000 አማራ ገድለሃል፡፡ 13000 ወጣት እንዳይፈተን ያደረገ 13000 ወጣትን የገደለ ነው፡፡ ደግነቱ አንተ ከትምህርት ስታፈናቅላቸው የነጻነት ታጋይ ሁነው ቁጭ ይሉልሃል፡፡ ገድለኻቸው ነገ ኢዜማን ምረጡ ብለህ ለቅስቀሳ ወደ አማራው ክልል ድርሽ እንደማትል ልናረጋግጥልህ እንወዳለን፡፡ ታማኝን ብትልከውም ሰው እጅ እጅ ብሎታል እንግዲህ ምን ትሆን?

  3. ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን እንዳለፈው ሁሉ ህዝብ አንቅሮ ከተፋው አንመርጥህም ካለው በሚኒስተር ቦታው ላይ ይቀመጣል?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share