በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የኢትዮጵያ መንግስት እና የህወሓት የሰላም ድርድር ላይ ዛሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀኑ አባላት

በሁለቱም ወገኖች ታውቀዋል
በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ለሰላም ድርድር ወደ ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ያቀኑት
1.አቶ ደመቀ መኮንን
2.ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቲዎስ
3.አቶ ተመስገን ጥሩነህ
4.አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር
5.አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
6.ሌ/ል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ
7.ዶ/ር ጌታቸው ጀምበር ናቸው
በትግራይ(ህወሓት)መንግስት በኩል ለሰላም ድርድር ወደ ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ያቀኑት
1. አቶ ጌታቸው ረዳ
2.ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ
3.አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው
4.ዶ/ር ፍሰሃ ሃፍተፅዮን
5.አቶ ተወልደ ገ/ተንሳይ
6.አቶ ካሳ ገ/ዮሐንስ
7.አቶ አሰፋ አብርሃ ሲሆኑ
ተጨማሪ 5 ሰዎች በሴኩሪቲ ስም ደቡብ አፍሪካ ተጉዘዋል።
ሱሌማን አብደላ
ተጨማሪ ያንብቡ:  መንግስት በመምህር ግርማ ላይ ከግድያ ወንጀል ጋር በተያየዘ ተጨማሪ ክስ ሊመሠርት መሆኑ ተሰማ

1 Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share