“የአብይ አህመድ በሽታ 10 መገለጫ ፀባዮች አሉት። እነሱም ከአስመሳይነት እና ራስን ብቻ ከመውደድ የሚመነጩ በሽታዎች ናቸው” – ሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

July 15, 2022

Abiy wshetየአማራ ልሂቃን ዝምታ አማራን ጎድቶታል። በግሌ አብዛኛውን ህይወቴን የኖርኩት በኢትዮጵያዊነት ነበር። አሁንም አረፈደም፣ ቀሪ ህይወቴን ከአማራ ጎን ለመቆም አውለዋለሁ። አማራ በሁለት አደገኛ ጠላቶቹ እንደ ሳንዱች ተጣብቋልና። በመሆኑም ከአብይ አህመድ የተሻለ ነገር የሚጠብቁ አማሮች በጊዜ ተስፋ ቢቆርጡ መልካም ነው። አብይ በሽታ አለበት።

የአብይ አህመድ በሽታ 10 መገለጫ ፀባዮች አሉት። እነሱም ከአስመሳይነት እና ከራስን ብቻ መውደድ የሚመነጩ በሽታዎች ናቸው።

  1. በእየ ሄደበት ራሱን የሚታወቅ እና የሚወደድ ሰው አድርጎ ማሰብ። ከሱ በስተቀር ሌላ ታዋቂም፣ ተወዳጅም እንደሌለ ማለም።
  2. አንድ ሁኔታ ሲፈጠር ያንን ሁኔታ በቁጥጥር ስር የማውለው እኔ ብቻ ነኝ። ሌላ ሰው አይችለውም ብሎ ማሰብ።
  3. ሁልጊዜ ውጤማ እንደሆነ ማሰብ። ስልጣን አለኝ፣ ለሰዎች በስልጣኔ ምን ላደርግ እንደምችል አሳያቸዋለሁ። ስልጣኔንና ውጤታማነቴን ሰዎች እንዲውቁለት መፈለግ። በግድ ህዝቡ እንዲያውቅ ማድረግ። ያሰብኩትን የማሳካ ሰው ነኝ ብሎ ማሰብ።
  4. በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ ባለ ታሪክ መሪ እሱ ብቻ እንደሆነ ማሰብ።
  5. ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ነገር ትምስ ይፈጠር፣ ሞት ይኑር በሃላፊነት ሳልጠየቅ እንደምንም ብዬ ከዚህ ችግር እወጣለሁ። በንግግር ብቻ ሰውን አደንዝዠ ስልጣኔንም አስጠብቄ እወጣለሁ ብሎ ማሰብ። ወንጀል ሰርቶ፣ በወንጀሉ መጠየቁ ቀርቶ በንግግር ብቻ ጀግና መስሎ መውጣትን ማሰብ።
  6. የራሴ ግብና አላማ ለመድረስ ህዝቦችን እጠቀምባቸዋለሁ። ህዝቡን መጠበቅና ማስተዳደር ሳይሆን፣ ህዝቡን የእሱ ግብ ማሳኪያ መሳሪያ አድርጎ መጠቀም። ተጠቅሞ መጣልን እንደ ስኬት መውሰድ።
  7. ህግ ለሌላው ሰው እንጅ ለእኔ አይሰራም። እኔ ከህግ በላይ ነኝ ብሎ ማሰብ።
  8. የሌላ ሰው ችግር ጉዳዬ አይደለም። የሌላ ሰው ሞት አይመለከተኝም። የሀዘን ስሜት አለመኖር። ጭካኔን እንደ ጥበብ መቁጠር።
  9. እኔ ከሰው ፍጡር በላይ ነኝ። እንደ ሰው አትቁጠሩኝ። እኔን እንደ ፈጣሪ ተመልከቱኝ፣ ዝም ብላችሁ እመኑኝ። እኔ እውነት ነኝ። እመኑኝ፣ እመኑኝ፣ እመኑኝ … የእውነት መንገድ እኔ ነኝ ብሎ ማሰብ።
  10. የምፈልገውን ግብ ለማግኘት ማናቸውንም ነገር አደርጋለሁ። ከፈለኩ እገድላለሁ፣ አስራለሁ፣ ህዝብን አጠፋለሁ እያለ ማሰብ።

ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

ፈለገ ግዮን

 

https://youtu.be/mX2IajF0PvY

3 Comments

  1. You are absolutely right Shalleka, as always. As he grew up on the street under the TPLF stewardship, abuse and frustration, he seems to be suffering from financial and spiritual poverty and complex. He tells us that he thinks he was driving a car as a child, as if it is a big deal to drive a car, only to pollute the environment or cause accidents. He tells you that his mother told him that he will be the 7th king. Chronic paranoi.

    He would not repeat in the evening what he said in the morning. Very sad for such people as him and Meles to see themselves in power before they even gained qualification and experience to lead the country. They had never even paid rent or utility bills.

  2. ሻለቃ ምነው ዶክተር አስራት አማራው ከገደል ሲወረወር ከተመቸ ህይወታቸው ተነስተው የመላው አማራ ድርጅትን አቋቁመው የአማራውን ምሁር ሲለምኑ ዬት ነበሩ? እራሶን ይጠይቁ: ዛሬ የድል አጥቢያ አማራ ሆነው ከሀገር አፍራሾች ጋር ሲዶልቱ ምን አይነት የህሊና እረፍት ይኖሮታል ያኔ የነበረው በአደባባይ አማራን የሚጠላ መንግስት ነበር: አሁን አማራውን ሰላም የነሳው መቀሌ የመሸገው አሸባሪ ቡድን መሆኑ እየታወቀ አማራውን ለግል ፖለቲካ ስልጣን ማንጠልጠያ ማድረጎ ያሳዝናል

    • Ato “Ewnetu”,

      Elthough late, Shaleka is now standing AGAINST AMHARA GENOCIDE originally proclaimed by fascist TPLF and then seconded by fascist oromos, including OLF, oromo bilgina led by abiy amed, meraraw and asociates etc. On the other hand “Ewnetu” tells us that the fascist TPLF is the only group responsible for the ANTI-AMHARA “politics” in contemporary Ethiopia? That is a WHITE LIE. If you are an Amhara you for sure belong to the HODAM AMHARA group which is known for selling its flesh and soul for MONEY.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

welkeit
Previous Story

የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት እውነታዎች (ከታሪክ፣ ከሕግ እና ከስነ ሕዝብ ምህንድስና አንጻር)

289659386 10159901026834393 7717595044600991369 n
Next Story

“ጥቃት እና ሞት በቃ” ! “ሞት ለገዳይ”

Go toTop