የኢትዮጵያን አየር መንገድ ካለበት መጠነ ሰፊ ችግሮች መሃካል ዳያስፖራዎችን መቀበል እንዳቃተው ተሰማ

266589811 3192110934442949 78638771849597056 n
አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያኖች ወደ ሃገራቸው በመግባት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እንዲደግፉ የሚለውን የመንግስት ጥሪ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን ወደሃገራቸው እየነጎዱ ቢሆንም የኢትዮጵያ አየር መንግድ የቪዛና ማስተር ካርድ አገልግሎት ባልታወቀ ምክንያት ባለመስራቱ በርካታ ዳያስፖራዎችን ተስፋ እያስቆረጠ እንደሆነም ተሰምቷል።
ይህ በዚህ እንዳለም በመላው አለም ያሉ ርካታ የትራቭል ኤጀንሲዎች በህዋሃት አባላቶች የተያዘ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ትኬት ገዝተው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይሄዱ ቢሮዎቻቸውን በመዝጋት ሽያጭ ያቆሙ መሆኑን ተስምቷል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.