የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ም/አዛዥ ም/ኮሚሽር ቢሰጥ ጌታሁን ከህዋሃት ጋር በኤጀንትነት ሲሰራ እጅ ከፈንጂ ተይዟል!!

ወሎ # መካነሰላም !!
ም/ኮሚሽነሩ ከህዋሃት ወራሪ ቡድኑ ጋር በሜሴጅ ጭምር በዚህ ያስገባኸውን
ሃይል አስወጣልን፣ አስነሳልን የሚል መልዕክት ሁሉ እንደተለዋወጠና
በአካውንቱም ላይ በርከት ያለ ገንዘብ መገኘቱ ተረጋግጧል።
ሰውየው አንድ የህዋሃት አመራር ከተማረከና ከባድ ምርመራ ከተደረገ በኋላ
በመካነ ሰላም ከተማ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከብዙ መረጃና ሰነዶች ጋር
ተይዟል።
ም/አዛዡ ደሴ ስትያዝ በቦሩ ሜዳ አካባቢ ልዩ ሃይሉን በመበተን ተመታን በሚል
ሰበብ ክፍተት ሲሰጥና የአማራን ልዩ ሃይል ስምሪትም ሲያምስ የነበረ በትልቅ
አመራር ደረጃ የተገኘ ባንዳ መሆኑ እጅግ በጣም የሚገርም ፈተናው የቱን ያክል
ከባድ እንደሆነ የሚያሳይ ነው
ተጨማሪ ያንብቡ:  የአብይ አህመድ ሀገርን የማፍረስ እንቅስቃሴ በፕሮቴስታንት ሃይማኖት በኩል

2 Comments

  1. ሲፈጠሩ እንደዚህ አሳማ ያሉ ከሀዲዎችም አብረውን ይኖራሉ:: ያስጨፈጨፈው ንፁህ አማራ ደም ዘላለም ይጠራዋል::

  2. አይ እውነቱ ያንተስ ስራ ከዚህ ይሻላል ብለህ ነው? ልብ ሰጥቶህ ሌላውን ከተቸህም መልካም ኑው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share