የጎጃም አማራ እግዚአብሔር ይወድሀል ብአዴን ያለ ትጥቅ ሊያሳርድህ ቢያሴርም እግዚአብሔር ቤትህ ድረስ ያመጣልህን እያስወለቅህ ታጠቅና አርበኛ ፋኖ ሁን

የመጥንቃቄ መልዕክት ለመርጡ ለማርያም ወጣቶች !

ከደሴና ኮምቦልጃ ለወያኔ አስረክቦ እየፈለጠጠ ወደ ጎጃም የሚሄደው የመከላከያ ጀሌዎች ዛሬም ቀጥለውበታል !!

በሴረኞች ጦር ከግንባር እየፈለጠጠ ወደ መርጡለማርያም የሚገባው መከላከያ ሠራዊት ተብዬ ጀሌዎች ዛሬም ቀጥለው ውለዋል። ትናንት ከመካነ ሰላም ከተማ የሃገር ሃብት የሆነውን መሳሪያህን አውልቀህ ስጠን ያሉትን የመካነ ሰላም ወጣቶች ረሽኖ የተዘጋውን መንገድ አስከፍቶ በዐባይ አቋርጦ ጎጃም ጥንታዊቷ መርጡለ ማርያም ከተማ የገባው የሃገር መከላከያ ሠራዊት እንደ መካነ ሰላሙ ገድለኸን አታልፋትም በማለት የበላይ ዘለቀ ልጆች በዚህ መልክ መንገድ ዘግተው ከፈርጣጩ መከላከያ ተብዬዎች ጋር መስዕዋትነት እየከፈሉ ይገኛሉ።

ትናንት በዚህ ውዝግብ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ የአንድ ወንድማችን ሕይወት ማለፉንና የከተማዋ ወጣቶችም በእምቢተኝነት ጸንተው በአንድ ቤርጎ እስከነ ትጥቃቸወሰ እንዳሳደሯቸው ገልጬ ነበር።

ዛሬ ታጣቂዎች እንውጣ ሲሉ ወጣቶ በእምነቱ ጸንቶ ከእነ ትጥቃቹህ በፍጹም አታልፉም ብሎ መንገዱን በምስሉ ላይ እንደምታዩት ዘግቶቷል። ከግንድወይንና ከሞጣ የጎጃም ፋኖዎችም ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው።

ዛሬ ላይ ግን አንድ ጭነት ተጨማሪ የመከላከያ ፈርጣጮች አሁንም ከደቡብ ወሎ ተነስተው ወደ መርጡለ ማርያም ይመጣሉ። በዚህ ጊዜ የተዘጋውም መንገድ ስላልተከፈተ ከህዝቡ ጋር ተኩስ ተለዋውጠዋል። ሹፌሩ ሲቆስል ሌሎች ጀሌዎች ሮጠው ወደ ህዝብ ቤት እየገቡ እንደተቀላቀሉ ተረጋግጧል። ወደየ ገበሬው ቤት በእግራተው እየፈረጠጡ እየገቡነው ነው። መንገዱም ምንም እንቅስቃሴ ሳይኖረው እንዲህ ተዘግቷል።

የግራኝ እመቤታችን ወጣቶችን በዚህ እምቢተኝነት እያደነኩ ነገር ግን ያለ አግባብ ቀን ጥይት እየባከነ ስለሆነ አታባክኑ አስቡበት። ከዚህ ባሻገር ግን ዛሬ የወሎን ህዝብ ከድተው ለወያኔ አስረክበው መጥተው ወደ ህዝቡ የተቀላቀሉት ጀሌዎችን አስገዳዮችህን እያደንግ ርምቻ መውሰድ ያስፈልጋል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ሙሉ ለሙሉ መዘጋቱን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ

የትናንቱ ጀሌዎቹ በእምቢተኝነት ከጸኑ የወረዳ የጸትታ ሀይሎች ከህዝቡ ጋር በመናበብ በእነርሱ ላይ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል። አደለም እነሱ ባንዳዎች ወሎ ላይ ንጹሐን እየረገፉ ነው።

ሌላው ነገር ግን አሁንም የመርጡዋ ወጣቶች በደምብ በመደራጀት ራሳችሁ በንቃት በመጠበቅ ማንንም እንዳታሳልፉ ። ከግንዴ ወይንና የሞጣ ፋኖዎችም መጥታችሁ ተቀላቀሉ ። በተረፈ የግራኝ እመቤታችንን ትጠብቃችሁ።

© ሐራ ብርሃኑ

ጥቅምት 22/2014

3 Comments

  1. ከአሳምነው ጽጌ በተያያዘ ወደ ወህኒ የተጣሉት የአማራ ልጆችን እስር ቤቱን ሰብሮ ለቅቆ በነሱ ቦታ የብአዴን ወንጀለኞችን ወደ ወህኒ መላክ አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው። ብአዴን ከአለቃው በረከት ስምን ጋር ለፍርድ የሚቀርብበት ጊዜው አሁን ነው ። መጀመሪያ ለትግሬዎች ቀጥሎ ለኦነጎች ሀገሪቱን አሳልፎ የሰጠ ብአዴን ነው።

  2. ይህን የመሰለ ቅዳጅ ውሽት የዕለቱ ዜና ተብሎ መቀርቡ ይገርማል ።ከሆነስ ደግሞ የዜና አቅራቤው ድርጂት ለምን አልተገለጽም? የቅዳጁ እና ነዳላው ጌታቸው ረዳ ቅጥቅጥ ተስፈኛ ቀዳዳ ጽፈህ ሞተኻል። በተጨማሪ መንገድን በድንጋይ ኮልኩሎ መዝጋት የጂል እና የቂል ፖለቲካ ሲሆን በሠዕሉ የሚታየው ወደ ቤተ ክርስቲያን ወይም ወደ ገባያ የሚሄዱ ሰዎችን እንጂ መከላከያ ከነመሣሪያው እየፈረጠጠ አይደለም። ሌላው እንደአንተ ያለው(ሐራ ብርሃኑ) ተስፈኛ እና ደረመናም በስተቀር የበላይ ዘለቀ ልጆች ለሀገር እና ለወገን መስዋዕትነት ይከፍላሉ እንጂ ህይል እና ወገናቸውን በመግደል እና በማጥፋት የበላይ ዘለቅ ልጆች እንደማይሆኑ መረዳት ይገባህ ይመሥለኛል። ጮርቃ ማሺላ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share