Hiber Radio: “የጎንደሩ የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ለሱዳን መሬታችን ከተሰጠበት አካባቢ ያሉ ጉዳዩን የሚያውቁ በርካቶች እንሳተፋለን ብለዋል”

/

የህብር ሬዲዮ ጥር 18 ቀን 2006 ፕሮግራም

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<<... ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው የጎንደሩ የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ለሱዳን መሬታችን ከተሰጠበት አካባቢ ያሉ ጉዳዩን የሚያውቁ በርካቶች እንሳተፋለን ብለዋል ። እኛ አሳውቀናል ሰልፉን ከማድረግ ወደ ሁዋላ አንልም...>>

አቶ አግባው ሰጠኝ የሰማያዊ ፓርቲ የጎንደር ተወካይ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ

<<...ዘገባው ውሸት አይደለም ሳይሆን የሚኒስትሯን ስም አጠፋችሁ፣የአገር ገጽታ አበላሻችሁ የሚል ጥቅል ክስ ነው የቀረበብን...ህጻናት ወላጆች ሳያውቁ በጉዲፈቻ ስም እስከ ሃያ ሺህ ዶላር ይሸጣሉ...>>

ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ተጠርቶ ቃል የሰጠበትን ጉዳይ በተመለከተ ከሰጠን ቃለ ምልልስ የተወሰደ

የአሜሪካ ዲፕሎማቶች የሰሞኑ የኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ ላይ የተሰጠ አስተያየት ሲቃኝ

ታክስዎን ሲያሰሩ የኦባማ ኬርን እያሰቡ( አቶ ተካ የሰጡት ሙያዊ ማብራሪያ)

የአቶ ሌንጮ ለታ የተቃርኖ ፖለቲካዊ ተሳትፎና የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ከህወሃት ጋር ስላላቸው ውስጣዊ ወዳጅነት ያረጋገጡበት የምስጡር መልዕክት ከዊክሊክስ ፋይል እና ከሃያ ዓመት በፊት ሌንጮ ማንነታቸውን ያጋለጡበት አጋጣሚ(ወቅታዊ ትንታኔ ካለፈው የቀጠለ )

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

ሰማያዊ ፓርቲ ለሱዳን የተሰጠውን መሬት በመቃወም በጎንደር ለጠራው ሰልፍ ቅስቀሳ እጀምራለሁ አለ

በኦሮሚያ ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የዐይናቸውን ብርሃን ለማጣት ተቃርበዋል

አልሸባብ በኢትዮጵያ ጦር ላይ የተጠናከረ ጥቃት ለመፈጸም ዛተ

አረና በጫና በአዴግራት የጠራውን ስብሰባ ሰረዘ

ለሰልፉ ቅስቀሳ የሄዱ አመራሮችና አባላት በቅጥረኞች መደብደባቸው ተገለጸ

አገዛዙ አፈንኩት ያለው የሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ በድጋሚ አገረሸ

ለኢትዮጵያዊቷ ሞት ተጠያቂ የሆኑ ባልና ሚስቶች በዱባይ ከፍተኛ ቅጣት ተጣለባቸው

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

ተጨማሪ ያንብቡ:  የመከላከያ ሰራዊት በድሬዳዋ የተከሰተውን የጸጥታ መደፍረስ ለመቆጣጠር  የጸጥታ ማስከበር ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ...

1 Comment

  1. Ethiopian diaspora across the world must support financially and morally Blue and Unity for Democracy and Justice opposition political parties demonstration protesting of ceding our virgin and fertile land to Sudan.

Comments are closed.

Share