የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ካቢኔ አባላት

በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ የተዋቀረውና በምክር ቤቱ የፀደቀው የአዲሱ ካቢኔ ስብጥር ወደ አዲስ ምእራፍ ለምናደርገው ጉዞ ፈር ቀዳጅ ነውና ፡ ለተመራጭ የካቢኔ አባላት መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን ።
በዚሁ መሠረት
1. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር አቶ ደመቀ መኮንን
2. የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ
3. ግብርና ሚኒስትር— አቶ ዑመር ሑሴን
4. ኢንዱሰትሪ ሚኒስትር— አቶ መላኩ አለበል
5. የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር– አቶ ገብረመስቀል ጫላ
6. የማዕድን ሚኒስትር —ኢንጂነር ታከለ ኡማ
7. የቱሪዝም ሚኒስትር —አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
8. የሥራና ክህሎት ሚኒስትር— ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል
9. የገንዘብ ሚኒስትር— አቶ አሕመድ ሽዴ
10. ገቢዎች ሚኒስትር—አቶ ላቀ አያሌው
11. የፕላንና ልማት ሚኒስትር— ዶክተር ፍጹም አሰፋ
12. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር —አቶ በለጠ ሞላ
13. የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር– ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
14. የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር —ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም
15. የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር—- ዶክተር ኢነጂነር ሃብታሙ ኢተፋ
16. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር —ኢንጂነር አይሻ መሐመድ
17. የትምህርት ሚኒስትር– ዶክተር ብርሃኑ ነጋ
18. የጤና ሚኒስትር —-ዶክተር ሊያ ታደሰ
19. የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር —-ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ
20. የባህልና ስፖርት ሚኒስትር —-አቶ ቀጀላ መርዳሳ
21. የፍትህ ሚኒስትር —-ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ
22. የሰላም ሚኒስትር —–አቶ ብናልፍ አንዱዓለም
ተጨማሪ ያንብቡ:  እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን በፍርድ ቤት ረታች

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share